• ምእራፍ አራት. የቪጋን ፖሊሲና ህግ ማውጣት
      • ምእራፍ አራት

        የቪጋን ፖሊሲና ህግ ማውጣት



        እንስሳትን መግደልና ማርባት መከልከልን የህግ አካል እንዲያደርጉ መንግስታትን እማጸናለሁ፣ ተስፋም አደርጋሉ።

        እውነተኛ መሪዎችና ህዝባቸውን የሚጠብቁ ከሆኑ፣ አገራቸውን በብዙ መንገድ ለማሻሻል የሚጥሩ ከሆነ የመጀመሪያው እርምጃ መሆን ያለበት ይህ ነው።

        የስጋ እንዱስትሪን ማስወገድ፣የአሳን እንዱስትሪን ማስወገድ፣  የወተት እንዱስትሪን ማስቆም። ከዚያም ፕላኔታችን ወደ ነበረችበት እርሷነቱ ትመለሳለች፣ እንዲያውም የተሻለች ትሆናለች።

         Previous      Next   

    • Home  |   Author   |   News  |   Columns  |   Reviews  |   Quotes  |   Resources  |   Download  |   Feedback  |   Read in HTML for slow internet connection
    • For the latest urgent messages, please visit www.SupremeMasterTV.com For other publications and Artworks by Supreme Master Ching Hai, www.LoveOceanCreative.com
    • © 2011 The Supreme Master Ching Hai All rights reserved. *