የሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ የንግግሮች ጽሁፎች ዝርዝር
ይህ መጽኃፍ ሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ በተለያዩ ገዜያት ካደረጓቸው ንግግሮች የተወሰዱ ያልጘቡ ጥቕሾችኝ የያዘ ነው። ሙሉው ዝርዝር እነሆ።
1. የእግዚኣብሄርን መንግስት የማግኛው መንገድ በመገለጥ/ሲገለጽልህ ነው፣ በማሳቹቲስ፣ አሜሪካ፡ ለህዝብ የተሰጠ ትምህርት፣ የካቲት 24 1991። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/451.
2. ፕላኔቷን አረንጓዴ ማድረግ፣ በካሊፎርኒያ አሜሪካ፣ ለህዝብ የተሰጠ ትምህርት፣ ግንቦት 19 1991። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/346
3. ስጋን መብላት ህይወት ያጠፋል፣ ፕላኔቷንም ይጎዳል፣(ክፍል 1)፣ በሃዋይ አሜሪካ፣ በተደረገ አለማቀፍ የስብሰባ መስከረም 3 1994። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/554
4. ለፍቅርና ለህሊናህ ኑር (ክፍሎ 3) በካምቦዲያ በተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ግንቦት 11 1996። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/630.
5. ከፕላኔታችን ስነ-ምህዳር ጋር ምዛኑን መጠበቅ፣ ፍሎሪዳ አሜሪካ፣ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ሰኔ 6 2001። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/362.
6. ቆንጃዋን ፕላኔታችንን እንጠብቅ (ክፍል 2)፣ ለንደን፣ ዩኪ በተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ጥቅምት 24 2006፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/336.
7. ፕላኔታችንን ለመታደግ ቀላል ኑሮ መኖር፣ (ክፍል 1)፣ በአውትሪያ በተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ግንቦት 27 2007። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/336.
8. እንስሳት ለፕላኔታችን ጤንነት አስዋጥኦ ያደርጋሉ፡ (ክፍል 2)፡ ፓሪስ፣ ፈረንሳይ በተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ነሃሴ 1 2007። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/611.
9. ሱፕሪየም ማስተር ቺነግ ሃይ ጋር የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ታህሳሰ 25 2007። SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/307
10. በአለም አቃፍ ሙቀት መጨመር ላይ እርምጃ ጊዜ አሁን ነው፡ ፓሪስ፣ ፈረንሳይ ተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ታህሳሰ 25 2007፣ 26 2007።
11. ፕላኔቷን ለመታደግ አለማቀፍ ጥረት፣ ከሱፕሪየም ማስተር ቲቭ ሰራተኛ ጋር የተደረገ የቴሌኮንፈረንስ፣ በሎሳንጅለስ፣ አሜሪካ፣ ቴሌኮንፈረንስ፣ ጥር 20 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/357
12. መፍትሄው፣ በአውስትሪያ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ የካቲት 28 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/327
13. ፕላኔቷን ለመታደግ ቬጅ ሁን፣ አረንጓዴ ሁን፣ በሞናኮ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ 4 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/383
14. የአደጋ ጥሪ! በአለም አቀፍ የሙቀት መጨመር ላይ የተደረገ ሴሚናር፦ ህይወትን መታደግና መድርን መንከባከብ፣ ሲኦል ደቡብ ኮሪያ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ግንቦት 22 2008፡፡ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/245
15. በቬጀታሪያንነት ገነት በምድር ላይ፣ በሱሬይ ዩኬ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቴሌኮንፈረንስ፣ ሰኔ 12 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/386
16. ቬጀታሪያንነት አለምን የመታደጊያ መፍትሄ ነው፤ በለንደን ዩኬ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቴሌኮንፈረንስ፣ ሰኔ 13 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/396
17. 2008 ምድርን ለመታደግ ወሳኝ ጊዜ ነው፦ ምን መስራት እችላለሁ? በታይፔ ፎርሞሰ (ታዋን)፣ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ሰኔ 29 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/254
18. ገነት በምድር ላይ፣ በታይፔ ፎርሞሳ፣ የአለማቀፍ የስነ-ጥበብ አውደ- ርዕይ፣ ሃምሌ 5 2008፤
19. የቬጀታሪያን የመፍትሄ መልዕክት ማሰራጨት፣ በሲያትል አሜሪካ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቴሌኮንፈረንስ፣ ሃምሌ 6 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/412
20. ገንቢ ራዕይና አመለካከት ይኑርህ፣ በሳን ጆሴ አሜሪካ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቴሌኮንፈረንስ፣ ሃምሌ 10 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/421
21. ቬጅ ሁን፣ አረንጓዴ ሁን፣ መልካም ነገር ስራ፣በኒው ዮርክ አሜሪካ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ሃምሌ 13 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/430
22. መልካም ግብና ልብን መቀየር ፕላኔቷን መታደግ ይችላል፣ በኣውላክ (ቬይትናም)፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮ ኮንፈረንስ፣ ሃምሌ 20 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/447
23. የሰው ልጆች በተፈጥሮ ሩህርህና አፍቃሪ ናቸው፣ ባንኮክ ታይላንድ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ሃምሌ 24 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/455
24. የአየር ንብረት ለውጥ፣ በዌስት ሆሊውድ አሜሪካ፣ የተደረገ አለማቀፍ ኮንፈረንስ/ስብሰባ፣ ሃምሌ 26 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/262
25. የአደጋ ጥሪ፦ የአለም አቀፍ ሙቀት መጨመርን መግታትበቶኪዮ ጃፓን፣ የተደረገ አለማቀፍ ኮንፈረንስ/ስብሰባ፣ ሃምሌ 27 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/265
26. በፍቅር ህግ በመመራት መልካም የህይወት መንገድ መምራት/መከተል፣ በሎሳንጅለስ አሜሪካ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ሃምሌ 31 2008 SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/458
27. ሕየወታችንን በፍቅርና በህሊና መኖር፣ በፔንግሁ ፎርሞሳ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ነሃሴ 2 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/467
28. ርሁሩህነት ርሁሩህነትን ያስገኛል፣በሲድኒ አውስትራሊያ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ነሃሴ 17 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/484
29. በመልካም አቅጣጫ መጓዝ፣ በኦክላንደ ኒው ዚላንድ፣ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ነሃሴ 19 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/492
30. በመንግስተ-ሰማያዊ መንገድ በመጓዝ ደህንነትና እንክብካቤን መሻት፣ በፈረንሳይ፣ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ነሃሴ 20 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/532
31. ስጋን መብላት ህይወት ያጠፋል፣ ፕላኔቷንም ይጎዳል፣(ክፍል 7)፣ በፈረንሳይ፣ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ነሃሴ 23 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/554
32. ብቸኛው መሸሸጊያ በመልካምነት መኖር ነው፣ በቫንኩቨር ካናዳ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ነሃሴ 24 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/514
33. የኢስት ኮት ኤፍ ኤም ራድዮ ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር ያካሄደው የቀጥታ ቃለ-ምልልስ፣ አየርላንድ፣ ነሃሴ 31 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/275
34. የኢንቫይሮንሜንታሊ ሳውንድ ራድዮው ቦብ ሌብንሶልድ ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር ያካሄደው የቀጥታ ቃለ-ምልልስ፣አሜሪካ፣ መስከረም 11 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/460
35. የአለም አቀፍ ሙቀት መጨመርን እንግታ፦ አሁኑኑ እንተግብር፣ በፓትሃም ታኒ ታይላንነድ፣ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ጥቅምት 11 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/284
36. በሕይወቴ ውስጥ ያሉ ወፎች፣ የአውላክ (ቬይትናም) እትም፣ አለማቀፋዊ የመጽሃፍ ፕሪሚየር በፓቱም ታኒ ታይላንድ፣ ጥቅምት 11 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/288
37. ታላቅ ተልዕኮ፦ ፕላኔቷን መታደግ፣ በካሊፎርኒያ አሜሪካ፣ ከማህበራችን አባላት ጋር የተደረገ የቪድዮኮንፈረንስ፣ ህዳር 26 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/502
38. የኢስት ኮት ኤፍ ኤም ራድዮ ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር ያካሄደው ቃለ-ምልልስ፣ አየርላንድ፣ ህዳር 30 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/310
39. የሰማያዊ ስን-ጥበብ፣ የእግሊዘዛ እትም፣ በሎሳንጅለስ አሜሪካ፣ አለማቀፋዊ መጽሃፍ ፕሪሚየር በሎሳንጅለስ አሜሪካ፣ ታህሳስ 12 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/304
40. በእግዚኣብሄር መታመን (ክፍል 3)፣ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ታህሳስ 16 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/download/7478
41. ርሁሩህነት በተፈጥሮ በሁላችን ውስጥ አለ፣ የተደረገ አለማቀፍ ስብሰባ፣ ጥር 26 2009.፤
42. አለማቀፍ የአደጋ ጥሪ ኮንፎረንስ፣ ኡላን ባተር ሞንጎሊያ፣ ጥር 27 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/314
43. አሁኑኑ እንተግብር! - ለበለጠ ሰላማዊ አለም፣ የቀድሞው የፊሊፒንስ ፕሬስዳንት ፊደል ራሞስ ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር ተደረገ የቪዲዮ ኮንፈረንስ፣ ታፔይ ፎርሞሳ (ታዋን)፣ የካቲት 21 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/319
44. የአደጋ ጥሪ-ፕላኔቷን ለመታደገ/SOS - Save the Planet በሃላፓ፣ ቬራክሩስ ሜክሲኮ፣ አለማቀፋዊ ኮንፈረንስ፣ መጋቢት 6 2009፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/326.
45. የጭማቂ ጾም ለሰላም፣ በከልቨር ከተማ፣ ካሊፎርኒያ አሜሪካ የተደረገ የቪዲዮንኮንፈረንስ፣ መጋቢት 7 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/331
46. መንፈሳዊ ተግባርና ሐቀኛነት ፕላኔቷን ይረዳታል፣ አለማቀፍ ስብሰባ፣ መጋቢት 8 2009፤
47. ምድራችንን እናድን ኮንፈረንስ 2009፦ አካባቢያችንንነ መንከባከብና የሁሉንም ሕይወት ማክበር፣ አለምቀፍ ኮንፍረንስ፣ በሲኦል፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ሚያዚያ 26 2009፤
48. ፕላኔቷን ለመታደግ ኦርጋኒክ ሁን፣ አለምቀፍ ኮንፍረንስ በ፣ ሎሜ ቶጎ፣ ግንቦት 9 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/343
49. ለውጥ እናምጣ፣ - አካባቢን እንጠብቅ/እንንከባከብ፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ቦካ ዴ ሪዮ፣ ቬራክሩዝ ሜክሲኮ፣ ሰኔ 4 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/348
50. ቪጋን የምድር ቀን ለቪጋን አለም፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ውድላንድ ሂልስ፣ ካሊፎርኒያ አሜሪካ፣ ሰኔ 21 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/355
51. ጋዜጠኛ ቤን ሙራኔ ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር ያረደገው ቃለ-መጠይቅ፣ ሃምሌ 12 2009፤ በአይሪሽ ሰንዴይ ኢንዴፔንደንት የታተመ፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/365
52. አማራጭ የአኗኗር ዘዴ/የሕይወት መንገድ አለ፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ሃምሌ 26 2009፤
53. ጋዜጠኛ ቻርለስ ኖርተን ለሃውስ መጋዚን መጽሔት ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር ያረደገው ቃለ-መጠይቅ፣ ዩኬ፣ ነሃሴ 8 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/375
54. የጠየቀውን ዋጋ ከፍለን ፕላኔቷን መታደግ አለብን፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ነሃሴ 8 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/625
55. መፍትሄ ለቆንጆዋ ፕላኔታችን፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ኖንታቡሪ፣ ታይላንድ፣ ነሃሴ 15 2009፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/372
56. በሕይወቴ ውስጥ ያሉ ውሾችና የተከበሩ የዱር ነዋሪዎች/The Dogs in My Life and The Noble Wilds የኣውላክ (ቬይትናም) እትም፣ አለማቀፍ የመጽሃፍ ፒሪምየም፣ ኖንታቡሪ፣ ታይላንድ፣ነሃሴ 15፣ 2009፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/386
57. የቬኑስ ምስጥሮች፣ ከሱፕሪየምቲቪ ሰራተኛ ጋር የተካሄደ የቪዲዮኮንፈረንስ፣ ሎሳንጅለስ፣ ዩኤስኤ፣ ነሃሴ 29 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/bmd/636
58. የአለማቀፍ ሙቀት መጨመር፣ አዎን፣ መፍትሄ አለ! አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ሊማ፣ ፔሩ፣ መስከረም 12 2009፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/387
59. የሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ በሕይወቴ ውስጥ ያሉ ውሾች/The Dogs in My Life የእስፓንኛ እትም፣ የአለም አቀፍ የመጽሃፍ ፕሪሚየም፣ ሊማ፣ ፔሩ መስከረም 12 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/400
60. የሕጻናት ጤናና ዘላቂ ፕላኔት፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ጄጁ ደሴት፣ ደቡብ ኮሪያ፣ መስከረም 21 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/379
61. አለማቀፋዊ ሕብረት/አንድነት፦ ሕይወትን ለመታደግ በአንድነት፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ሆንግ ኮንግ፣ ቻይና፣ ጥቅምት 3 2009፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/383
62. ከኤል ኦ ቪ ኢ/ L.O.V.E ጋር ቤታችንን መጠበቅ/መንከባከብ፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ታቹንግ፣ ፎርሞሳ(ታይዋን)፣ ትቅምት 11 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/388
63. የሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ የተከሩ የዱር ነዋሪዎች/The Noble Wilds, የጀርመንኛና ፈረንሳይኛ እትም፣ በሕይወቴ ውስጥ ያሉ ውሾች/The Dogs in My Life - የፖሊሽ እትም፣አለማቀፍ የመጽሃፍ ፒሪምየም፣ ፍራንክፈርት፣ ጀርመን፣ ትቅምት 18 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/390
64. የኦርጋኒክ ቪጋን ለብልጽግናና ፕላኔታችንን ከአየር ንብረት ለመታደግ/Vegan Organic for Prosperity and to Save the Planet from Climate Change, አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ጃካርታ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ጥቅምት 22 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/393
65. የሰው ልጅ እምርታ ወደ ወርቃማው ዘመን/Humanity's Leap into the Golden Era አለማቀፍ ኮንፍረንስ/ስሳ፣ ዋሽንግቶን፣ ዩኤስኤ፣ ሕዳር 8 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/397
66. ሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ለሜክሲኮ የአካባቢ ፍትህ ወዳጅ ማጅስተሬቶች ማህበር በቪዲዮ ያስተላለፈችው መልዕክትና ከቢቢሲ የካንትሪ ፎከስ ሬዲዮ ዌልስ ጋር ያካሄደችው ቃለ-ምልልስ፣ ሕዳር 12 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/403
67. የአየር ንብረት ለውስጥ አለማቀፋዊ ሙቀት መጨመር ለመግታት የአደጋ ጥሪ - አስቸኳይ ተግባር /SOS - A Quick Action to Stop Global Warming Climate Change፣ አለማቀፍ ኮንፈረንስ፣ ኦሪዛባ፣ ቬራክሩዝ፣ ሜክሲኮ፣ ሕዳር 16 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/411
68. የአይርላንዱ ዶግ ጆርናል ጋዜጠኛ ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር ያረደገው ቃለ፣ ታህሳስ 16 2009፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/wow/406
69. በሕይወት ያለ ማስተር የተለየ ፍቅርና የማይለካ ጥበብ/The Extraordinary Love and Immeasurable Wisdom of a Living Master, ከሱፕሪየም ማስተር ቲቪ ጋር የተደረገ የቴሌኮንፈረንስ፣ ሎሳንጅለስ፣ ዩኤስኤ፣ ነሃሴ 1 2010