• ተጨማሪ ምንጮች
      •               
                                     ተጨማሪ ምንጮች

         ትምህርታዊ ፊልሞች

                
        ሆም/Home (2009) 

        በያን አርተስ ቤርትራንድ የተዘጋጀው ዶኩሜንታሪ ከአየር የተነሳ የተለያዩ የምድር ክፍሎችን የያዘ ነው፡፡ ፊልሙ በፕላኔቷ ላይ ያለውን የተለያዩ የሕይወቶችን ከማሳየቱም ላይ የሰው ጅ እንዴት ስነ-ምህዳሩን በስጋት ላይ እንደጣለ ያሳያል፡፡ http://www.home2009.com/us/index.html (also on Youtube)

                 ሚት ዘ ትሩዝ (2007) (እውነቱ ስጋ ነው፣ እንደ ማለት ነው፡፡)

        በፓርቲ ለእንስሳት፣ እንዲሁም ኒኮላስ ጊ ፒርሰን ድርጂት ተብሎ ይጠራል፣ የሳይንስ ቢሮ የተዘጋጀ ሲሆን ይህ ፊልም ትልቁ የአየር ንብረት ለውጥ አምጪ/ምክኒያት ለስጋና ለወተት ሲባል፣ (ከጠቅላላው የአለም ተሸከርካሪዎች የበለጠ ከፍተኛ ጋዞችን በመልቀቅ፣) የእንስሳት እርባታ መሆኑን ያሳያል፡፡ በፊልሙ ውስጥ የታዋቂ የደች የፊልም ተጫዋቾች፣ ጸሃፊዎችና ፖለትከኞች፣ ስለቬጀታሪያን የራሳቸውን አስተያየት/ሃሳብ ያካፈሉ ሰዎች ይታያሉ፡፡ ከተመድ የምግብና እርሻ ድርጂት ሳይንሳዊ መረጃዎችም ቀርበዋል፣ www.partijvoordedieren.nl (Dutch) http://www.godsdirectcontact.org.tw/eng/news/194/vg_34.htm ይመልከቱ፡፡

                 አን እንኮንቪኒየንት ትሩዝAn Inconvenient Truth (2006) (መራር እውነታ እንደ ማለት ነው፡፡)

        በዚህ  አሜሪካዊ የአካዳሚ ሽልማት አሸናፊው ዶኩመንታሪ የቀድሞ የዩኤስኤ ምክትል ፕሬዝዳንነት፣ አል ጎር ለሕዝቡ የሚያስተላልፈው አለማቀፍ የሙቀት መጨመር እውነትና አደገኛ መሆሩን መረጃ ይሰጣል፡፡ በታዋቂ የአለም ሳይንቲስቶች የምርምር ውጤት ላይ በመመርኮዝ ፊልሙ ባለፈው ምዕተ-አመት የሰው ልጅ ተግባራት እንዴት ቤታችን የሆነችውን ፕላኔታችንን እንዳጠፋና ይህን አጥፊ አዝማሚያ ለመቀልበስና  እንደ ድርቅ፣ ጎርፍ፣ ተላላፊ በሽታዎችና የሙቀት ወላፋን ያሉ ታይተው የማይታወቁ የአለማቀፍ ዋና ዋና አደጋዎችን ለማስተንፈስ የቀረችን ትንሽ የጊዜ መስኮት መሆኑን ያሳያል፡፡ ፊልሙ ለሁላችንም ሃለፊነቱን ወስደን የበኩላችንን እንድንወጣ የሚረዳ የተግባር ጥሪ ነው፡፡

                 ረቂቁ ሚዛን… እውነታው (2007) 

        ይህ ፊልም እንዲህም በማለት ያለን ብቸኛው ተስፋ ሰዎች ስጋና የወተት ተዋጽኦ ከተው ብቻ ነው በማለት  ከአልጎሩ የመራር እውነት የበለጠ የሄደ ነው፡፡ http://www.adelicatebalance.com.au/

                  11ኛው ሰኣት (2007)

        በሊዎናርዶ ዲካፕሪዮ የተፈጠረ፣ የተሰራና የተረከው ፊልም የተፈጥሮ አካባቢው ያለበትን ሁኔታ ይገልጽና ተመልካቾቹን ያለንብት ወቅት ለውጥ ለማምጣት የመጨረሻውን እድል ነው ይለናል፡፡ ፊልሙ የአካባቢ ችግሮችን ለመቅረፍ ተስፋና የመፍትሄ አቅም የሚሰጠው እንደነበረ ለመመለስ፣ መልክ ለማስያዝና የአለም አቀፍ የሰው ልጅን ተግባራት በቴክኖሎጂ በመታገዝ፣ የማህበራዊ ሃላፊነት በመውሰድና አካባቢን በእንክብካቤ ለመጠበቅ ጥሪ በማቅረብ ነው፡፡ http://wwws.warnerbros.co.uk/11thhour; http://www.imdb.com/title/tt049293

                 ኸርዝሊንግስ (2005)

        ይህ ፊልም፣ በአካዳሚ ሽልማት እጩው በጆኣኩን ፎኒክስ በመተረክ የሰው ልጅን ለምግቡ፣ ለልብሱና ለተሃድሶ እንዲሁም ለምርምር በእንስሳት ላይ መደገፍን ነገር ግን ለእንስሳቱ አክብሮት እንደሌለን ይገልጻል፡፡ በቤት እንስሳቱ ማጎሪያና በቡችሎች መፍጫ፣ በእንስሳት መጠለያዎች፣ በእንስሳት ፋብሪካዎች፣ በቆዳና ጸጉር ንግድ ቤቶች፣ በስፖርት፣ በመዝናኛ እንዱስትሪ፣ በመድሃኒትና ሳይንስ ኸርዝንግ  ጥልቅ በሆነው ጥናት ለትርፋቸው በእንስሳት ላይ የተመሰረቱ የጥቂት ትለልቅ የአለምን የንግድ ድርጂቶችን የእለት-ተእለት ተግብራትን በቅድም-ተከተል በመዘርዘር ያወሳል፡፡ http://veg-tv.info/Earthlings (Also on Youtube)

                 ምድርን መቀራመት (1995)

        ይህ ዶኩሜንታሪ የተዘጋጀው በ ዩኬው ቬጀታሪያን ማህበርና በአውሮፓው ቬጀተሪያን ህብረት ሆኖ በታዋቂው ቬጀታሪያንና በቢትልስ አባል በክቡር ፓውሎስ ማክካርትኒ ነው፡፡ በተጨማሪም ፊልሙ በቀድሞው የስሎቫኒያ ፕሬዝዳንት (አሁን በሕይወት የሉም) የዶ/ር ጃኔት ዲሞቭሴክን ያሳያል፡፡ ምድር መቀራመት የሰው ልጅ በአካባቢ ላይ የሚፈጽመውንና ስጋን መሰረት ያደረገ አመጋግብ በውቧና ውዷ ፕላኔታችን ላይ የሚያስከትለውን ተጽእኖ በግልጽ ያሳያል፡፡

        http://www.youtube.com/watch?v=x420RF9AVk8 (Also on Youtube)

                 በGoveg.com ላይ የተሰሩ ፊልሞች

        በ“Meet the Animals” ላይ በማቃጨል ትምህርታዊ ቪዲዎችን ተመልከት፡፡

          

        ትምህርታዊ መያያዣዎች/ Educational Links

                 ሱፕሪየምማስተርቲቪ.ኮም/ SUPREMEMASTERTV.COM

        ፕሮግራሞችን በመስራት ያቀርባል፡፡ እነዚህ ፕሮግራሞችን የማሰራጨቱ ተግባራት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የቀጥታ ኮንፈረንሶችን፣ ከኖቤል ተሸላሚዎች ጋር ቃለ-ምልልልሶችን፣  የናሳ ሳይንቲስቶችን፣ የመንግስት መሪዎችንና የአካባቢ ባለሙያዎችን ያጠቃልላል፡፡

                 ቬጅሶርስ..ኮም/VEGSOURCE.COM

        እጅግ በጣም ጥሩ የቪጋን ምግብ ምንጭ ነው፣ በቬጀታሪያን የሕይወት ዘይቤና በእንስሳት ደህንነት ላይ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን፣ መጣጥፎችንና መጽሃፍትን ያካተተ ነው፡፡

                 ኣይቪዩ.ኦርግ/IVU.ORG

        የአለም ቬጀታሪያን/ቪጋን ሕብረት ማህበራት ከ1908 ጀምሮ በአለም ዙሪያ ቬጀታሪያንነትን ሲያስፋፋ ኖሯል፡፡

                 ዎርልድፕሪሰርቬሽንፋውንዴሽን.ኦርግ/WORLDPRESERVATIONFOUNDATION.ORG

        መመሪየዎችንና ቁሳቁሶችን በመስጠት ግለሰቦችን፣ መገናኛ ብዙሃንን፣ መንግሰትና ሌሎች ተቋማትን የእንስሳት ውጤቶችን መጠቀም እንዲቀንሱ የሚረዱ ፖሊሲዎችንና ሕጎችን እንዲያወጡ ያበረታታል፡፡

                 ሜርሲፎርአኒማልስ.ኦርግ/MERCYFORANIMALS.ORG

        የሜርሲ ፎር አኒማልስ (ኤምኤፍ ኤ) ይፋ ድህረ-ገጽ ቪዩ በእንስሳት የመብት ጉዳዮች ላይ መረጃ በኦንላየን ይሰጣል፡፡

                 ቹዝቬጅ.ኮም/CHOOSEVEG.COM

        የኤምኤፍ ኤ መመሪያዎችን ኦንላየን እትም የምግብዝርዝሮችን፣ ቪዲዮዎችን፣ ጉርሻዎችንና ተጨማሪ ነገሮችን ይሰጣል፡፡

                 ኤግክሩሊቲ.ኮም/EGGCRUELTY.COM

        በኦሃዮ፣ ዩኤስ የእንቁላል እርሻዎች/እርባታዎች፣ ኤምኤፍ ኤ በእንስሳት ላይ ስለሚፈጸሙ ግፎችና ጭካኔዎች የድብቅ ጥናቶች በፎቶዎች፣ በቪዲዮዎችና በመረጃን የያዘ ነው፡፡

                 ቬጅጋይድ.ኦርግ/VEGGUIDE.ORG

        ለቬጀታሪያንና ለቪጋኖች የመጨረሻው የምግብ ቤትና የመገበያያ ሱቅ መመሪያ ነው፡፡

                 ጎቬጅ.ኮም/GOVEG.COM

        ለታጋዮች የሚያገለግሉ የተለያዩ ነገሮች፣ አዳዲስ መጣትፎች፣ በመቶ የሚቆጠሩ የምግብ መዘርዝሮች እናሌሎች ነገሮችን የያዘ ነው፡፡

                 ቪጋንሄልዝ.ኦርግ/VEGANHEALTH.ORG

        ስለ ጤናማ ሕይወት፣ ስለ የቪጋን ሕይወት ዘይቤ መረጃ ይዟል፡፡

                 ቪቫ.ኦርግ.ዩኬ/VIVA.ORG.UK

        በሕዝባዊ ዘመቻዎች፣ በምርምር፣ በውስጥ የማጋለጥ ስራዎችና በሚዲያም በማቅረብ ቪቫ ያለውን የዘመናዊ እርሻ እውነታ ለሕዝቡ በሳሎኑ ክፍሎቹ ያደረሰ ነው፡፡

         

         Previous      Next   

    • Home  |   Author   |   News  |   Columns  |   Reviews  |   Quotes  |   Resources  |   Download  |   Feedback  |   Read in HTML for slow internet connection
    • For the latest urgent messages, please visit www.SupremeMasterTV.com For other publications and Artworks by Supreme Master Ching Hai, www.LoveOceanCreative.com
    • © 2011 The Supreme Master Ching Hai All rights reserved. *