• ምእራፍ አንድ የቪጋን መፍትሄ አለምን ለመታደግ
      • ምእራፍ አንድ



        የቪጋን መፍትሄ አለምን ለመታደግ



        ነገሩ አስቸኳይ ነው። ራስን ማትረፍ ይቀድማል፣ ለዚህም የአለም ሙቀት መጨመርን ማቆም አለብን። ስለዚህ ለፕላኔታችን አካባቢያዊ ችግሮች፣ በህይወት ለመትረፍ፣ ለጤንነት፣ ለምጣኔ ሀብት፣ ወዘተ፣  ቪጋን ብቸኛው ቅጽበታዊ መፍትሄ ነው።

        ፕላኔታችን ለነዋሪዎቿ ሁሉ ማለትም እንሰሳትንዛፎችንና እጽዋትን  ጨምሮ በተሻለ ገንቢ ለውጥ ላይ መሆንዋን አምናለሁ።

        ይህን እድል ተጠቅመን መጥፎ ልማዶቻችንን ፣እንደ ስጋ መብላትን፣ እጽ መውሰድን፣ስጋራ ማጬስን፣በአልኮሆል ራስንና ሌሎችን  መመረዝን፣ሌሎች በርካታ አገሮች የስጋራ ማጨስ ልምድን እንዳስቆሙ ሁሉእንደ አንድ ሰው ሆነን  በህብረት ለለውጥ ብንንቀሳቀስ በፕላኔታችን ላይ ወዲያውኑ ተኣምራዊ ለውጥ ሲከናወን ማየት እንችላለን።


         Previous      Next   

    • Home  |   Author   |   News  |   Columns  |   Reviews  |   Quotes  |   Resources  |   Download  |   Feedback  |   Read in HTML for slow internet connection
    • For the latest urgent messages, please visit www.SupremeMasterTV.com For other publications and Artworks by Supreme Master Ching Hai, www.LoveOceanCreative.com
    • © 2011 The Supreme Master Ching Hai All rights reserved. *