-
ምዕራፍ አምስት. የአለም እጽዋትን-መሰረት ወደ አደረገ የአመጋገብ ስርኣት አስቸኳይ ሽግግር
-
-
ምዕራፍ አምስት
የአለም እጽዋትን-መሰረት ወደ አደረገ የአመጋገብ ስርኣት አስቸኳይ ሽግግር
አሁን በዚህ ጊዜ የሁሉም ጥረትና የሁሉም መያዶች፣ የመንግስታት፣ የብዙሃን መገናኛ፣ የህዝቡ፣ የእያንዳንዱ ግለሰብ ተሳትፎ አስፈላጊ ነው። ፕላኔታችን በመቃጠል ላይ ያለች ቤት ናት። እሳቱን ለማጥፋት በተባበረ መንፈስ በአንድነት ካልሰራን መኖራችንን አጣን ማለት ነው። መቶ በመቶ (100%) የአለም ህዝብ በአስቸኳይ ቬጅ በመሆን ፕላኔቷን መታደግ አለበት።
|  |
|