• ማስታወሻ
      • ማስታወሻ

        ምዕራፍ 1

        1.             ሱፕሪየም ማስተር ቲቪ፣ “የአየር ንብረት ለውጥ ለህዝብ አገልሎት ማስታወቂያ:የተከበሩ ሰዎቸ ምን ይላሉ”   

        2.           SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/sos_video/17.

        3.           እዘህ የተጠቀሰው የተመድ የጥናት ሪፖርት ሀምንግ ስቴይንፊልድ እና ባልደረቦቹ፡ ረዢሙ የእንስሳት ጥላ፣ የአካባቢ ችግሮችና አማራጮች/ Livestock’s Long Shadow: Environmental Issues and Options. የተመድ የምግብና እርሻ ድርጂት/ FAO, 2006.

        4.           ሮበርት ጉድላንድና ጀፍ አንሃነግ የደረሱበት ግኝት “እንስሳት በአመት ከ32 -564,000 ቶን የሙቀት-አማቂ ጋዞችን ወደ ከባቢ አየር ይለቃሉ፣ ይህም 51% የጠቅላላው የአለማቀፉ ልቀት ነው ማለት ነው፡፡”እንስሳትና የአየር ንብረት ለውጥ” የሚለውን፣ በርልድ ወች መጽሄት፣ (ህዳር-ታህሳስ) ገጽ, 10-19 የወጣውን ጽሁፋቸውን ተመልከት፡፡

        5.           የላይኛው 11.

        6.           ይህ የሚሆነው እህሉ ሰው ለሚመገባቸው እንስሳት ምግብነት ስለሚውል ነው፤ ቀድሞ በእህሉ ውስጥ የነበረው 90% የሚሆነው ኢነርጂ/ሃይልም ይጠፋል/ይባክናል፡፡

        7.           ሱፕሪየም ማስተር ቲቪ፣ “የአየር ንብረት ለውጥ ለህዝብ አገልሎት ማስታወቂያ፤

        8.           ሉቃስ ሬይንደርስና ሳም ሶሬት፣ “የተለያዩ የወተት ፕሮቲኖች አራጭ በአካባቢ ላይ የሚያደርሱትን ተጽዕኖዎች መጠን መተመን፣” The American Journal of Clinical Nutrition, Vol. 78, No. 3 (September 2003), 664S-668S.

        9.           የአለም ምግብ ድርጂት፣ “የረሃብ ሁኔታ” http://www.wfp.org/hunger/stats.

        10.         አመጋገብ/አጠቃቀምና አመራረት በአካባቢ ላይ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ መዳሰስ፣ የተመድ የአካባቢ ጥበቃ መርሃ-ግብር፣ ሰኔ 2010.  http://www.unep.fr/scp/publications/details.asp?id=DTI/1262/PA.

        11.            ሮበርት ጉድላንድና ጀፍ አንሃነግ፣ ”እንስሳትና የአየር ንብረት ለውጥ” ገጽ 15፣

        12.         ኤልክና ስቴህፌስትና ባልደረቦቹ፣ “የአመጋገብ ከውጥ ለአየር ንብረት ለው ጠቀሜታ” የኔዘርላንድ አካባቢ ዳሰሳ ድርጂት፣ በhttp://www.pbl.nl/en/publications/2009/Climate-benefits-of-changing-diet.html ታገኙታላችሁ፡፡

        13.         ይህ የየስዊድን አለማቀፋዊ የውሃ ተቋም እና አለማቀፉ የውሃ አመራር ተቋም ያጠኑት ነው፤ “ከመስክ እስከ ሹካ/ማንኪያ ውሃን መቆጠብ” (ግንቦት 2008) 70% የሚሆነው ንጹህ ውሃ ለእንስሳት እንደሚውል ደርሰውበታል፡፡ www.siwi.org/documents/resources/Policy_Briefs/PB_from_Field_to_Fork_2008.pdf.  አለማቀፉ የደን ምርምር ማዕከል (እንዶኔዥያ) የሚለው ከ60-70% የሚሆነው የብራዚሉ አማዞን ደን ጭፍጨፋ ለእንስሳት ማሰማሪያ ሲባል ነው፤የማዕከሉን “እያደገ የመጣው የስጋ ፍላጎት በበብራዚለወ በአማዞን የዝናብ ደን ላይ ያመጣው ተጽዕኖ” ሚያዚያ 2, 2004፣ http://www.mongabay.com/external/brazil_beef_amazon.htm.  እንዲሁም ሴስ ዴ ሃምና ባልደረቦቹ ያወጡትን፣ እንስሳትና አካባቢ: ሚዛኑን መፈለግ፣ ምዕራፍ 2. http://www.fao.org/ag/againfo/programmes/en/lead/toolbox/FAO/Main1/index.htm. ይመልከቱ፡፡

        14.         ሚያዚያ 15, 2008 በጆርጅ ሞንቢት ከምእድ ስታስቲክስ በመጥቀስ በዘ ጋርዲያን የጻፈው ጽሁፍ፣ “በዚህ አመት100ሜ.ቶን ምግብ ለመኪና ሲውል፣ 760 ሜ. ቶን ደግም ከ ሰዎች አፍ ተነጥቆ ለእንስሳት ይውላል፡፡ ይህ የአለምን የምግብ እጥረት 14 ጊዜ ሊሸፍን የሚችል ነው፡፡ለረሃብ የምታስብ ከሆነ ስጋ መብላትን መቀነስ ነው፡፡” http://www.monbiot.com/archives/2008/04/15/the-pleasures-of-the-flesh/#more-1110.

        15.          የካቲት 2009 የኔዘርላንድ የአካባቢ ዳሰሳ ድርጅት አዲስ ሪፖርት በማሳተም ስለ አካባቢ ዘላቂነት ለደች መንግስትና ለአለማቀፈፍ ፖሊሲዎች ምክር ለግሷል፡፡ ሪፖርቱ $20 ትሪሊዮን ዶላር ወይም ከተገመተው ጠቅላላ $40-ትሪሊዮን 50%ን ወደ አነስተኛ የስጋ አመጋገብ በመቀየር ማዳን ይቻላል፡፡ የመላው አለም ወደ ሙሉ ቪጋንነት፣ ከእንስሳት ተዋጽኦ ነጻ የሆነ መለወጥ እስከ 2050 ወጪውን በ80% ይቀንሳል፡፡ ኤልክና ስቴህፌስትና ባልደረቦቹ፣ “የአመጋገብ ከውጥ ለአየር ንብረት ለው ጠቀሜታ” ይመልከቱ፡፡ ” የኔዘርላንድ አካባቢ ዳሰሳ ድርጂት፣  2009 በhttp://www.pbl.nl/en/publications/2009/Climate-benefits-of-changing-diet.html ታገኙታላችሁ፡፡ በተጨማሪም የሱፕሪየም ማስተር ቲቪ ከ ዶ/ር  ጁፕ ኦዴ ሎሁስ፣ የኔዘርላንድ አካባቢ ደሰሳ ድርጅት ሃላፊ ጋር  ባደረገው ቃለ-ምልልስ  “የአለማቀፋዊ ወደ ቪጋንነት መቀየር የአየር ንብረት መለወጥ ስርየትን ወጪ በ80% ይቀንሳል/ይቆርጣል፡: PBL study,” available online at SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/sos_video/95.

        የላይኛው

         

        ምዕራፍ 2

        16.          የአየር ንብረቱ ሳይንቲስት ጄይ ዝዋሊ የሁኔታውን አስቸኳይ እንዲህ ሲሉ ይገልጻሉ፡ “የአክቲክ ውቅያኖስ በ2012 በጋ ወራት መገባደጃ ላይ በረዶ-አልባ ሊሆን ይችላል፣ ይህም ቀደም ብሎ ከተገመው/ከተተነበየው የፈጥነ ነው፡፡” የአርቲክ በረዶ በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ ይጠፋልል/የለም፣” ዘ ቴሌግራፍ፣ ታህሳስ 12, 2007 ይመለከቱ፡፡

        17.         የብሄራዊ በረዶ መረጃ ማዕከል ሳይንቲስቶች እንደደረሱበት በ2009 ከሁለት አመት በላይ እድሜ ያስቆጠረ በረዶ ሽፋን በየካቲት ወር መጨረሻ ከ10% በታች ይወርዳል፡፡ See “የአርክቲክ ባህር በረዶ ጨቅላ፣ ስስ የመቅለጫው ወቅት ሲጀምር፡፡,”በአርክቲክ በረዶ ዜናና ትንታኔ፣ ሚያዚያ l 6, 2009, http://nsidc.org/arcticseaicenews/2009/040609.html.

        18.         የብሄራዊ በረዶ መረጃ ማዕከል ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ማርክ ሰሬዝ እንዲህ ይላሉ፣ “ያለነው በቁልቁለቱ አፋፍ ላይ ነው፣ አሁን የመመለሻውን ነጥብ በማለፍ ወደታች ለመንከባለል አኮብኩበናል፡፡ አሁን ነገሩ ያጋደለ ነው፡፡ እየሆነ ያለ ነው፣ በአይናችን እያየነው ነው፡፡” ጥቅሱ የተወሰደው በ አር ብላክ በተጻፍ “የአርክቲክ በረዶ የመጨረሻ ጫፍ ላይ ደርሷል፡፡” የቢቢሲ ዜና ነሃሴ 28, 2008, http://news.bbc.co.uk/2/hi/7585645.stm  በአሜሪካ የብሄራዊ በረዶ መረጃ ማዕከል እንዲህ ብሏል፣ “የአርክቲክ ባህር በረዶ  በመስከረም ወር አጋማሽ ላይ የአመቱ ዝቅተኛ ሽፋን ላይ ይደርሳል፡፡ በአሁኑ የነሃሴ ወር [2010]፣ ከ2007 በሰታላት ከተመዘገበው የበረዶው ሽፋን ሁለተኛው ዝቅተኛ ነው፡፡በመስም 3 [2010], [የበረዶው ሁኔታ ከወቅቱ  ዝቅተኛ በታች ወርዶ በ2009 ሶስተኛው ዝቅተኛ ሆኖ በሳተላይት የተመዘገበ ነው፡፡ የሰሜናዊ ምዕራብና የሰሜናዊ ባህር መተላለፊያዎች ከበረዶ ነጻ በመሆን ወደ አርክቲክ ውቅያኖስ የመርከቦች መተላለፊያ ለመሆን ተቃርበዋል፡፡ እባክዎን “Updated minimum Arctic sea ice extent,” September 27, 2010፡፡ http://nsidc.org/arcticseaicenews/index.html.   ይመልከቱ Please see “Updated minimum Arctic sea ice extent,” መስከረም 27, 2010፡፡ http://nsidc.org/arcticseaicenews/index.html.      

        19.         ጆናታን ለ. ባምበር፣, “Reassessment of the Potential Sea-Level Rise from a Collapse of the West Antarctic Ice Sheet.” Science 15 ግንቦት 2009 324: 901-903 [DOI: 10.1126/science.1169335] በምርምር ጽሁፎች)፡፡

        20.       ከአሜሪካ የስነ-ምድር አሰሳ፣ “The Water Cycle: Water Storage in Ice and Snow.” በhttp://ga.water.usgs.gov/edu/watercycleice.html. ኦንላየን ታገኙታላችሁ፡፡

        21.         የአለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት፣ “ስደት፣የአየር ንብት ለውጥና የአካባቢ መጎሳቆል፦ የተወሳሰበና ጥልፍልፍ”   http://www.iom.int/jahia/Jahia/complex-nexus.

        22.        በኪዮቶ፣ ጃፓን በተደረገው ሶስተኛው የUNFCCC አካላት ስብሰባ ላይ የተከበሩ ማሙን አብዱል ጋዩን ማልዲቭስ የአየር ንብረት ለውጥን አስመልክተው ለአለም መሪዎች ያደረጉት ጥሪ ነበር፣ "ማልዲቭስ ከትንንሾቹ የደሴት አገሮች አንዷ ናት፡፡በአለም እየተደረገ ለውን ሁኔታ መለወጥ አንችልም፡፡ ነገር ግን እዚህ የወስዱት ወይም ማትወስዱት እርምጃ የህዝባችንን እድል በእጅጉ ይወስነዋል፡፡ ይህ እርምጃችሁ የአለምን ታሪክ አቅጣጫም ይወስናል፡፡"

        23.        ያላስካ ዩኒቨርሲቲው ፌርባንክ፣ “ከአርክቲክ ሃይቆች የሚቴን መፍለቅለቅ፣ በቀድሞው የበረዶ ዘመን ፍጻሜና አሁን” ሳይንስ ዴይሊ፣ ጥቅምት 26 2007፡፡ http://www.sciencedaily.com/releases/2007/10/071025174618.htm. በተጨማሪም “በአርክቲክ ውቅያኖስ የሚቴን መጠን መጨመርን ደርሰውበታል” Science Daily, December 18, 2008 ይመልከቱ፡፡ http://www.sciencedaily.com/releases/2008/12/081217203407.htm . በቅርቡ በወጡ ሪፖርቶቻቸው ሳይንቲስቶች ከፍተኛ የሚቴን መጠን ከምስራቅ ሳይቤሪያ፣ ሩሲያና ስፒትስበርግ አካባቢዎች የባህር ወለል እያመለጠ መሆኑን መረጃ አጠናቅረዋል፡፡ለምሳሌ የጁዲት በርንስን “ሚቴን ከአርክቲክ የባህር ወለል እየሰረገ ነው፡፡”የቢቢሲ ዜና፣ ነሃሴ 19, 2009፣ http://news.bbc.co.uk/2/hi/8205864.stm, እና የስቲቭ ኮነርን "አጠቃላይ፦ የሚቴን የተጠመደ ፈንጂ” ዘ ኢደፔንደንት/The Independent, መስከረም 23 2009፡፡ http://www.independent.co.uk/environment/climate-change/exclusive-the-methane-timebomb-938932.html.

        24.       የጆን አቼሰንን፣ “እየቆጠረ ያለ የተጠመደ ፈንጂ,” የባልቲሞር ጸሃይ/Baltimore Sun ታህሳስ 15, 2004 ከhttp://www.commondreams.org/views04/1215-24.htm  ይመልከቱ፡፡

        25.        የሰሜንምዕራብ የኒቨርሲቲው ዶ/ር ጊሪጎሪ ሪስኪን ከሱፕሪየም ማስተር ቲቪ ጋር ባካሄዱት ቃለ-ምልልስ የምርምር ስራቸው ያመለከተው ከ250-ሚሊዮን አመታት በፊት ከውቅያኖስ ሚቴን ፈንድቶ 90% የሚሆነውን የባህር ዝርያዎችና 75% የምድር ላይ ነዋሪዎችን እንዳወደመ/እንዳጠፋ አሳይተዋል፡፡ በተጨማሪም  “ከዚህ በፊት ይህ ተከስቶ ከሆነ፤ አሁንም እንደገና መከሰት ይችላል፡፡” ከሱፕሪየም ማስተር ቲቪ፣ “ናሳ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ” መጋቢት 9 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/featured/108.

        26.       ለምሳሌ የእንዲያው የበረዶ ባለሙያው ዶ.ር ጃግዲሽ ባሃዱር ከሱፕሪየም ማስተር ቲቪ ጋር ባካሄዱት ቃለ-ምልልስ በበረዶ ግግር መመናመን/መሸሽና እንደ ጎርፍና ድርቅ በመሳሰሉ አደጋዎች መካከል ያለውንነ ግንኙነት እንዲህ በማለት አስቀምጠዋል፦ “በአየር ሙቀት ነጨመር ምክኒያት በፕላኔቷ ላይ በማንኛውም ቦታ እንደሚስተዋለው ሁሉ በአጠቃላይ የሂማለያ የበረዶ ግግሮች በመሸሽ ላይ ናቸው፡፡ በዶው መቅለጥ አሁን ባለው ሁኔታ ከቀጠለ ከባድ ጎርፍ ይከተላል፡፡ በረዶወ እየጠፋ ሲሄድ በቅድሚያ ተጨማሪ ውሃ ይለቀቅናል ከዚያም አስከፊ ድርቅ ይከተላል፡፡” ሱፕሪየም ማስተር ቲቪ ፣ “የሂማለያ ግግር በረዶዎች እየጠፉ ናቸው፡፡” መጋቢት 25 2009፡፡ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/sos_video/83.

        27.        የአሜሪካ የአካባቢ ጥበቃ ድርጂት፣ “የተለዩ ክስተቶች” http://www.epa.gov/climatechange/effects/extreme.html .

        28.       ኣኔ ሚናርድ ፣ “በ2010 በግግር በረዶ ፓርክ ምንም የበረዶ ግግር አይኖርም?” National Geographic News, መጋቢት 2 2009, http://news.nationalgeographic.com/news/2009/03/090302-glaciers-melting.html.

        29.       ቦልደር የሚገኘው የኮሎራዶ ዩኒቨርሲቲ፣ “የምዕራባዊው የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በአየር ንብረት ለውጡ ምክኒያት በስጋት ላይ ውድቋል፦ ሙቀቱ እየጨመረ የመጣው የአየር ንብረት በኮለራዶ ወንነዝ ተፋሰስ ውስጥ የሚገኙትን ማጠራቀሚያዎቹን በምዕተ-አመቱ አጋማሽ እንዳየራቁታቸው ያሰጋል፡፡”ሃምሌ 2009, http://geology.com/press-release/colorado-river-water-supply.

        30.       “የኤንደስ ግግር በረዶዎች መመናመን መጠጥ ውሃ አቅርቦትን ያሰጋል፣” ቴህራን ታይምስ/Tehran Times, ህዳር 28, 2007፣ http://www.tehrantimes.com/index_View.asp?code=158041.

        31.         የፒው ውቅያኖሶች ኮሚሽን ፣ የአሜሪካ ቋሚ ውቅያኖሶች ለባህር ለውጥ መንግድ ማበጀት ብሄረዊ ሪፖርት 2003. በኦንላየን http://www.pewtrusts.org/our_work_detail.aspx?id=130.ታገኙ ታላችሁ፡፡

        32.        ዲዝ አር ጅጄ እና አር ሮዜንበርግ፣ “የሙት ቀጠናዎችና በባህር ስነ-ምህዳሮች ላይ ሚያስከትሉት ተጽዕኖዎች” ሳይንስ፣ ቅጽ 321. ቁ. 5891 (2008):  926 – 929.

        33.         “ከ150 ጥናት ጀምሮ ትልቅ የአሳ ክምችት ማሽቆልቆል/መመናመን፣ 90 በመቶ Pሚለው” የብሄራዊ ጂኦግራፊክ ዜና ፣ ግንቦት 15, 2003, http://news.nationalgeographic.com/news/2003/05/0515_030515_fishdecline.html.

        34.       “የውቅያኖስ አሳዎች ከውቅኖሶች በ2050 ሊጠፉ ይችላሉ'” የዲስከቨሪ ዜና፣ ግንቦት 17, 2010, http://news.discovery.com/earth/oceans-fish-fishing-industry.html.

        35.        ሮበርት ማክ ክለር፣, “ሙት ኦርካ ‘ቀይ ማስጠንቀቂያ’” ነው፤ የሲያትል ፖስት ኢንተሊጀንሰር፣ግንቦት 7 2002, http://www.seattlepi.com/local/69418_whale07.shtml.

        36.       ለምሳሌ በአውስትራሊያን የቪክቶሪያን ግዛት በእለተ ቅዳሜ፣ የካቲት 7/2009 ያቃጠለው የጥቁር ቅዳሜው የደን እሳት በአገሪቱ የብዙ ሰዎችን ሕይወት ያጠፋ፣ 173 ሰዎችን በዚህ አደጋ ሲተቱ ሌሎች 414 ደግሞ ተጎድተዋል፡፡

        http://www.news.com.au/national/bushfire-death-toll-revised-down/story-e6frfkvr-1225697246725.

        37.        አለም ባንክ፣ የፔሩ ሪፑብሊክ የአካባቢ ዘላቂነት፡ የድህነት ቅነሳ ቁልፍ በፔሩ፣ አገራዊ የአካባቢ ትንተና፣የአካባቢያዊና ማህበራዊ ዘላቂ ልማት መምሪያ፣ ላቲን አሜሪካና የካሪቢያን አካባቢ፣ ዋሽንግተን ዲሲ 2007. እንዲሁም የአለም ባንኩን፣ “በእርሻ የአየር ንብረት ለውጥ ገጽታዎች፣ የፔሩ አገራዊ ማስታወሻሪፖርት” ጥር 2009ገጽ 3 http://siteresources.worldbank.org/INTLAC/Resources/257803-1235077152356/Country_Note_Peru.pdf.

        38.        “በአወኪው የፔሩ ክረምት ሕጻናት እየሞቱ ናቸው”ከቢቢሲ ዜና 12 ሐምሌ2009፣ http://globalfreeze.wordpress.com/category/south-america.

        39.       የአሜሪካ አካባቢ ጥበቃ ድርጂት “የአየር ንብረት ለውጥ –ጤናና አካባያዊ ክስተቶች/ውጤቶች: የተለዩ ክስተቶች” http://www.epa.gov/climatechange/effects/extreme.html.

        40.        “ሰላሳ ስምንት መቶኛ የአለም ገጽታ በበረሃማነት አደጋ ስር ነው” የሳይንስ ዴይሊ፣ የካቲት 10 2010፣ http://www.sciencedaily.com/releases/2010/02/100209183133.htm.

        41.         “በቻይና አምስት ሚሊዮን ሕዝብ በድርቅ ምክኒያት ለውሃ እጤረት ተጋልጧል፣” ኸርዝ ታይምስ ነሃሴ 23 2009 http://www.earthtimes.org/articles/news/282501,drought-causes-water-shortage-for-5-million-people-in-china.html.

        42.       “በአውስትራሊያው የደን እሳት/ቃጠሎ የሞቱ ሰዎች ቁጤር 200 ደርሷል።,” የሲቢሲ ዜና የካቲት 17 2009፣http://www.cbc.ca/world/story/2009/02/17/australia-wildfires.html.

        43.       “የደን መጨፍጨፍ ምንድርነው?” የትምህርት እቅድ፣ ሊሳ ማ.አልጌ፣ የአካባቢ ትምህርት የፒኤች ዲ ተማሪ፣ የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሳንትክሩዝ፣ http://kids.mongabay.com/lesson_plans/lisa_algee/deforestation.html.

        44.       የአለም የዱር አራዊት ድርጂት “የደን መጨፍጨፍ” http://wwf.panda.org/about_our_earth/about_forests/deforestation.

        45.       ያኮቭ ጹርኛ ባልዸረቦጩ፤ የመሽኞ ውኃ ዋጛ ጸመኝ: መርሆችና ምሳሌዎች ከታዳጊ አገሮች፣ ዋሽንግተን፣ ለወደፊቱ የሚጠቅም ግብኣት 2004, 220.

        46.       ኒውስ ዋየርስ፣ “አርጀንቲና  70% የሚሆን የደን ሀብቷ በአንድ ምዕተ-አመት ውስጥ አጥታለች፣” ፈረንሳይ 24, ጥቅምት 1 2009, http://www.france24.com/en/20090926-argentina-lost-major-part-forests-century-soy-crops-environment.

        47.       ሬት አ. በትለር፣ “98% የሚሆነው ኦራንጉታን ሃቢታት በሚቀጥሉት 15 አመታት ውስጥ ይጠፋል፡፡” መንጉባይ.ኮም ሰኔ 11 2007, http://news.mongabay.com/2007/0611-indonesia.html. እንዲሁም የተመድ አካባቢ ጥበቃን፣ የኦሪጋን መጨረሻው ክፍል ኦንላየን በhttp://www.unep.org/grasp/docs/2007Jan-LastStand-of-Orangutan-report.pdf. ይመልከቱ፡፡

        48.       ስለጥቁር ካርቦን ተጨማሪ ውይይት ይደረጋል፡፡ እዚህ  ከሚቴን ወይም ካርቦን ቀጥሎ ጥቁር ካርቦን ትልቁ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ ሙቀት አማቂ መሆኑንና ለ50%  የአርኪቲክ መሟማት ምክኒያት መሆኑን የናሳው የጎዳንዱ ተጠፈር ጥናቲች ተቋምና የኮሎምቢያው ዩኒቨርሲቲ ሳይንቲስቶች የሆኑት ድሪው ሽንዴልና ግሬግ ፋሉፌጊ የደረሱበትን  እውነታ ማስታወሱ ብቻ ይበቃል፡፡ “የጨረር ሃይልየአካባቢ የአየር ንብረት ምላሽ ለአካባቢው በሃየኛው ክፍለ ዘመን” በድሪው ሽንዴልና ግሬግ ፋሉፌጊ  ኔቸር ጂኦሳ\ይንስ 2 (ሚያዝያl 2009), 294–300 ይመልከቱ፡፡ በተመሳሳይ ኖል ኪንሊሳይድ፣ የአየር በሃየኛው ክፍለ ዘመን በሃየኛው ክፍለ ዘመን ንብረት ተመራማሪ፣ በለብሪዝ፣ ጀርመን የባህር ሳይንሶች ተቋም እንዳመለከቱት፣  “በአርክቲክና በአንታርክቲካ አካባቢዎች ጥቁር ካርቦን በረዶ ላይ  በመከማቸት የበለጠ የጸሃይን ሙቀት አንዲስብ ያደርጋል፡፡” ኖል ኪንሊሳይድ፣ “የከባቢ አየር ሳይንስ: የንጹህ አየር ፖሊሲና የአርክቲክ መሞቅ” ኔቸር ጂኦሳ\ይንስ 2(2009): 243 – 244.  ጽነሰ- ሃሳቡን ኦንለየን በwww.nature.com/ngeo/journal/v2/n4/full/ngeo486.html ይመልከቱ፡፡

        49.       ጁሊያ ዊቲ “የእንስሳት ከምድረ-ገጽ መጥፋት: የሰው ልጅ ታላቅ ስጋት”  ዘ ኢነዴፔንደንት፣ ሚያዚያ 30 2007. http://news.mongabay.com/2007/0611-indonesia.html.

        50.       አይፒፒሲ (የአየር ንብረት ለውጥ የበይነ-መንግስታት ፓናል/ጉባኤ)፡፡ አራተኛ የአሰሳ ሪፖርት፣ የከባቢ አየር ይዘት ለውጥና የጨረር ሃይል 2007 ገጽ 212. ኦንላየን በhttp://www.ipcc.ch/pdf/assessment-report/ar4/wg1/ar4-wg1-chapter2.pdf ይገኛል፡፡

        51.         ለተጨማሪ የአለማቀፉን የሰብኣዊ መድረክ ጥናትን “የአየር ንብረት ለውጥ የሰብኣዊ ተጽዕኖ ሪፖርት፦ የዝምታ ትርጉምን.” ይመልከቱ፡፡ በhttp://www.eird.org/publicaciones/humanimpactreport.pdf ታገኙታላችሁ፡፡

        52.        ኬቪን ዋትኪንስ፣ የ2006ቱ ሰብኣዊ ልማት ሪፖርት፦ ከእጥረት ባሻገርቨ ስልጣን፣ ድህነትና አለማቀፋዊ የውሃ ቀውስ፣ የተነድ የልማት መርሃ-ግብር 2006, 20, 23. http://hdr.undp.org/en/reports/global/hdr2006.

        53.        ኤፍኤኦ “1.02 ቢሊዮን ሰዎች ተርበዋል – የሰው ልጅ አንድ-ስድስተኛው በቂ ምግብ አያገኝም –ከምንጊዜውም በላይ፡፡”  ኤፍኤኦ የብዙሃን መገናኛ ማዕከል፣ ሰኔ 19, 2009. http://www.fao.org/news/story/0/item/20568/icode/en.

        54.       ሜጋን ሮውሊንግ “የአየር ንብረት ለውጥ 315,000 ሰዎችን በአመት ለሞት እንደሚዳርግ ተዘገበ ሪፖርት” ሮይተርስ ግንቦት 29 2009, http://www.reuters.com/article/idUSLS1002309.

        55.        የላይኛው፣

        56.       “የፔሩ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሊማ የደንጉ ትኩሳት ወረርሽኝን አስመልክቶ ማስጠንቀቂያ ሰጥ፤ በመከላከያ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግመ ገለጸ፡፡” አንዲርያን የአየር መልዕክትና የፔሩያዊያን ታይምስ መጋቢት 2 2009፡፡ http://www.peruviantimes.com/peru-health-ministry-warns-of-possible-dengue-fever-in-lima-insists-on-prevention/021936.

        57.        በስፋት ይታወቃል ተብሎ እንደሚገመተው በአለማቀፋዊ ሙቀት ጨመር ሳቢያ የሚጨምረው ጎርፍና ድርቅ የበሽታ ወረርሽኝ በማባባስ ለክስተቱ ወዳልተዘጋጁ አካባቢዎች ይስፋፋል፡፡ ለምሳሌ በቅርቡ የዋሽንግተን ፖስት ሪፖርት እንዲህ ነበባል፣ “የወባ በአፍሪካና በላቲን አሜሪካ ወባ ተራራዎችን በመውጣት በከፍተኛ አካባበዎች የሚኖሩትን ሰዎች እየደረሰባቸው ይገኛል፡፡ ኮሌራም በሞቃታማ ባህሮች አካባቢ እየተስፋፋ ነው፣ የደንጊ ትኩሳትና የንፍፊት/ሊም በሽታ ወደ ሰሜን እየመጡ ናቸው፡፡ የምዕራቡ አባይ ቫረስ፣ በሰባት አመት በፊት እዚህ አካባቢ ታይቶ የማይታወቅ ሲሆን አሁን  በአሜሪካና ካናዳ ከ21,000 ሰዎችን በማጥቃት ከ800 ሰዎች በላይ ለህልፈተ-ሕይወት ዳረጓል፡፡.የአለም ጤና ደድርጂት እንደገለጸው ባለፉት ሶስት አስርተ-አመታት ከ30 በላይ አዳዲስ ወይም እንደገና የተከሰቱ በሽተዎችን ለይቷል፡፡ የዚህ አይነቱ ፍንዳታ- መሰል ሁኔታ አዋቂዎች እንደሚሉት ከኢነዱስተሪያዊው ዘመን በኋላ እነዲህ ሰዎችን ወደ ከተሞች ሰብስቦ አያውቅም፡፡” የስትረክ ዱግን “የአየር ንብረት ለውጥ በሽተዎችን ወደ አዳዲስ አካባቢዎች ይነዳል/ያሰራጫል፡፡” የዋሽንግተን ፖስት ግንቦት 5 2006፣ በጥቅምት 8 2010 የተነበበ፡፡ http://www.washingtonpost.com/wp-dyn/content/article/2006/05/04/AR2006050401931.html.

        58.       ከ“ሳይንቲስቶች ‘አርክቲክ ዋይታ እሰማ ነው’፣ አለም አቀፍ ሙቀት መጨመር የመጨረሻውን ጫፍ ያለፈ ይመስላል፡፡” የፎክስ ዜና ታህሳስ 12 2007፣ ኦንላየን በhttp://www.foxnews.com/story/0,2933,316501,00.html ታገኙታላችሁ፡፡

        59.       ከ “እንስሳት ለአካባቢ ዋናው ስጋት ናቸው፤ መፍትሄውን በአስቸኳይ መፈለግ የገባል፡፡” ኤፍኤኦ የዜና ክፍል ሕዳር 29 2006፡፡  ኦንላየን በhttp://www.fao.org/newsroom/en/news/2006/1000448/index.html ታገኙታላችሁ፡፡

        60.       የጴጥሮስ ፈሪከር “አካባቢን ትንከባከባላችሁ? ስጋ መብላትን ቀንሱ፤” ግለባልና መልዕክት ጥር 23 2008. ኦንላን በhttp://www.theglobeandmail.com/news/world/article661961.ece ይገኛል፡፡

        61.         ጄሪ ማየርነ ዮሃንስ ፒ.ሆልምስ., የአንስታየን ምጥን ጉርሻ፣ ስለማንኛውም ነገር የነገረ ጥቅስ ከታላቁ የ ሃኛው ምዕተ-አመት አዕምሮ ፣ የቅዱስ ማርቲን ማተሚያ ቤት፣ ኒው ዮርክ 1996 ገጽ 10፡፡

         

        ምዕራፍ 3

        62.       የአይፒሲሲ አራተኛ ሪፖርት፣ 212

        63.       ኪርክ ስሚዝ “ከአሴጊ የጂኦ-ኢንጅነርንግ በፊት እባካችሁ ሚቴንን እንቆጣጠር፣” ኒው ሳይንቲስት 2714 (ሰኔ 25 2009)።

        64.       ጎድላንድና አንሃንግ “እንስሳትና የአየር ንብረት ለውጥ”

        65.       ዊሊየም ኮኒንስ፣ በርክሌይ አሜሪካ የካሊፈፐርኒያ ዩኒቨርሲቲ የምድርና ፕላኔታዊ ሳይንስ ፕሮፌሰር ሚቴን ሊያስከትል የሚችለውን ያልታሰበ የአየር ንብረት ለውጥ አስመልክተው የጠቆሙት ነገር አለ።“ በበረዶ ቁልል ውሃ ውስጥ ተቆልፈው ያሉትን የሚቴን ጋዝ ሞለኪሎች በሚቀልጡበት ጊዜ ክምችታቸው ሰፍቶ የበረዶውን ይዘት 164 እጥፍ ሲደርስ የካርቦንን ሙቀት አማቂነት 72 እጥፍ አቅም አለው።

        66.       ስለሚቴን ከባህር ማምለጥ ለበለጠ ዝርዝር መረጃ የኮርኔሊያ ዲን “ጥናቱ የሚለው ከባህር ስር የሚቴን ማምለጥ እየተከናወነ ነው፤” የኒው ዮርክ ታይምስ፣ መጋቢት 04 2010 ይመልከቱ፤ http://www.nytimes.com/2010/03/05/science/earth/05methane.html, በተጨማሪም የሚካኤል ፊትስፓትሪኪን “የሚቴን ልቀት/ማምለጥ 'የተጠናከረ ይመስላል'” ቢቢሲ ዜና ትር 06 2010, http://news.bbc.co.uk/2/hi/8437703.stm. ከሃይቆች የሚቴን ልቀት/ማምለጥን በተመለከተ ደግሞ የኬ.ማ.ዋልተርና የባልደረቦቹን "ከአርክቲክ ሃይቆች የሚቴንን መፈጠርና የፍላቱ ልቀት፣ ለዘመናትና ለጉዞ መስመሮች ምንጭ የአይዞቶፒክ አንደምታ" የጂኦፊዚካል ምርምር መጽሄት 113 http://www.fs.fed.us/pnw/pubs/journals/pnw_2008_Walter001.pdf, እንዲሁም የከ.ማ.ዋልተርና የባልደረቦቹን “ከሚቀልጡ የሰርያ ሃይቆች የሚቴን መፍለቅለቅ እንደገምቢ የአየር ንብረት ሙቀት መጨመር ነጸብራቅ” ኔቸር (2006) 443, http://www.nature.com/nature/journal/v443/n7107/abs/nature05040.html ይመልከቱ፡፡

        67.       ካቲ ዋልተርስ “የሰርቢያ ሃይቆች Burp ሙቀት-አማቂ ጋዝ 'የተጠመደ ቦምብ'” ሳይንስ ዴይሊ መስከረም 8 2006. http://www.sciencedaily.com/releases/2006/09/060908094051.htm፣

        68.       ጴጥሮስ ዋርድ “ከታች ያለው ተጽዕኖ/ግፊት” ሳይንቲፊክ አሜሪካ፣ መሰከረም 18 2006፣ http://www.scientificamerican.com/article.cfm?id=impact-from-the-deep&sc=I100322, በተጨማሪም የካቲት 2008 ስለጅምላ ውድመት የሰጡትን ትምህርት ኦንላየን በቴድ፣ http://www.ted.com/index.php/talks/peter_ward_on_mass_extinctions.html.

        69.       ለ.ረ. ኩምፕ አ. ፓቭሎቭ እና መ. አ. አርተር "በውቅያኖሳዊ አኖከሲያ ዘመን/ጊዜ የሃይድሮጂን ሰልፋይድ በከፍተኛ መጠን ወደ ውቅያኖስ ገጽና ወደ ከባቢ አየር መለቀቅ" ጂኦሎጂ ቅጽ 33 (2005), 397–400. ይመልከቱ፡፡

        70.       ሳይንቲስቶች የደረሱበት  “የእንስሳት እንዱስትሪ [ስጋ፣ እንቁላልና ወተት ጨምሮ] ለ65% የአለም አቀፍ,ሰው-ሰራሽ ናትሮጂን ልቀት ተጠያቂ ናቸው፡፡” የስቴይንፊልድ እና ባልደረቦቹን፡ ረዢሙ የእንስሳት ጥላ፣ የአካባቢ ችግሮችና አማራጮች ገጽ  114 ይመልከቱ፡፡

        71.         በርካታ ጥናቶች ይህ ጉዳይ አስተናድደዋል፣ በተለይ በፕሮፌሰር ሃይቶር ኢቫንጄሊስታና ባልደረቦች በብራዚሉ የጀነይሮ ግዛት ዩኒቨርሲቲ፣ የካሊፎርኒያው በርክሌይ ዩኒቨርሲቲው ባልደረባ ፕሮፌሰር ማርክ ጃክሰን፣ ግሪንፒስና የምድር ወዳጆች ጠቀሳሉ፡፡ የላውሬን ሞርሎን የዜና ዘገባ፣ “የጥላሼትን ልቀት ማቆም በአርክቲክ የአየር ንብረት ለውጥን ሊቀንስ ይችላል” ሳይንቲፊክ አሜሪካ ነሃሴ 2 2010  ይመልከቱ፡፡ http://www.scientificamerican.com/article.cfm?id=cutting-soot-emissions-may-slow-climate-change-in-the-arctic እንደዚሁም የራንዲ ቦስዌልን “ጥላሼት ሁለተኛው ዋነኛ የአየር ንብረት ለውጥ መንስኤ ጥናት” ኦታዋ ሲቲዝን ነሃሴ 1 2010 http://www.ottawacitizen.com/technology/Soot+second+leading+cause+climate+change+study/3349011/story.html?cid=megadrop_story#ixzz0vekfEf8s.

        72.        See የ“በዩካ በርክሌይ፣ የአለማቀፍ አካባቢ ጤና ጥበቃ ፕሮፌሰር ከሆኑት ከዶ/ር ኪርክ ስሚዝ ጋር የተደረገ” ሱፕሪየም ማስተር ቲቪ ሃምሌ 1 2008፣ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/sos_video/21፡፡

        73.        ሞኒካ ብሩክነር “የሜክሲኮ ባህረ ሰላጤ ሙት ቀጠና” http://serc.carleton.edu/microbelife/topics/deadzone. ይመልከቱ፡፡

        74.       SIWI እና IWMI “ውሃን መቆጠብ ከመስክ እስከ ጉርሻ” እንዲሁም የተፈጥሮ ሃብት መከላከያ ምክር ቤት “ከእንስሳት እርሻዎች ስለሚመነጭ ብከላ አንዳንድ እውነታዎች” http://www.nrdc.org/water/pollution/ffarms.asp.

        75.        ዲዝና ሮዝንበርግ “የሙት ቀጠናዎች መስፋፋትና በባህር ስነ-ምህዳሮች ስርኣት ላይ የሚያደርሱት ተጽዕኖዎች፣” እንደ ዶ/ር ባኩንና በደቡብ አፍሪካ የኬፕ ታውን ዩኒቨርሲቲ ባልደረባው ዶ/ር ስካርላ ዊክስ እንደደረሱበት የሰርዲን አሳዎች  ከደቡብምዕራብ አፍሪካ የባህር ዳርቻዎች አካባቢ አሟጦ/ከሚገባው በላይ ማጥመድ ለሁለት መርዛማ ጋዞች- ሃይድሮጂን ሰልፋድና ሚቴን ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ወለል መፍለቅ ምክኒያት ሊሆን ይችላል፡፡ ሃይድሮጂን ሰልፋድ የበሰበሰ እንቁላል አይነት ሽታ ያለው ዘግናኝ ለረጀም ጊዜያት በአካባቢው የሚኖሩትን የነሚቢያዊያን ያስቸገረ፣ እንዲሁም አሳዎችን በውሃ ውስት ኦክሲጂን በማሳጣት የመረዘ ነው፡፡ “ፒው ተቋም ሳይንቲስት በናሽናል ጂኦግራፊ ላይ የቀረበ “የፕላኔት ኸርዝ አስገራሚ ቀናት: የረዕቡ መርሃ-ግብር፣ ሚያዚያ 23, 9ሰኣት ከሰኣት በኋላ በ ፒቢኤስ” ሚያዝያ 22 2008፤ http://www.oceanconservationscience.org/press/press-article_archive.php?ID=89.

        76.       ከቶማስ ሌን “የተመድ ባለሥልጣን ስለአሳ ማጥመድ ሥረዎች ክስረት ያስጠነቅቃሉ፤” የቢቢሲ ዜና ግንቦት 21 2010፤ http://www.bbc.co.uk/news/10128900.

        77.        ዴቪድ ፓይሜንትል የስነ-ምህዳር ባለሙያና በኮርኔል አሜሪካ ኢምርተስ ፕሮፌሰር ማስጠንቀቂያ “ከአጠቃላዩ ውሃ 87% የሚሆነው ለእንስሳት እርባታ ማዋል ማለት አሜሪካ በቅርቡ የውሃ እጥረት ከሚያጋጥማቸው አገሮች አንዷ ያደርጋታል፡፡” ፓይሜንትል “አሜሪካ እንስሳቱ የምትመግበው እህል 800-ሚሊዮን ዎችን መመገብ ትችላለች፤ የኮርኔሉ የስነ-ምህዳር ባለሙያ የእንስሳት ሳይንቲስቶችን የሚመክሩት” የኮርኔል ሳይንስ ዜና፣ ነሃሴ 7 1997፡፡ http://www.news.cornell.edu/releases/aug97/livestock.hrs.html.

        78.       ለምሳሌ አኔ ምናርድ “በ2020 በብሄራዊ የበረዶ ግግር ፓርከ ምንም የበረዶ ግግር ኤኖርምን?” የብሄራዊ ጂኦግራፊክ ዜና መጋት 2 2009፣ http://news.nationalgeographic.com/news/2009/03/090302-glaciers-melting.html ተመልከቱ፡፡ ለትምህታዊ ሪፖርት ደግሞ የሪቻርድን አር. ዲ. ሙርና ባልደረቦቹን “በምዕራባዊ ሰሜን አሜሪካ የበረዶ ግግር ለውጥ: በሃይዶሮሎጂ፣ በጂኦሞርፎሎጂ አደጋዎችና በውሃ ጥራት ላይ ያለው ግፊት/ተጽዕኖ” የሃይድሮሎጂ ሂደቶች/HYDROLOGIC PROCESSES፣ 23 (2009), 42–61. DOI: 10.1002/hyp.7162.

        79.       በዚህ ርዕስ ላይ በማርሲያ ክሬት የተደረገ ጥናት፣ በካሊፎርኒያ የምግብ ምርት የውሃ ግብኣት፣ ለውሃ ትምህርት ድርጂት የተዘጋጀ፣ ሳካራሜንቶ ሲኤ/ CA 1991:: http://www.sakia.org/cms/fileadmin/content/irrig/general/kreith_1991_water_inputs_in_ca_food_production-excerpt.pdf.

        80.       ማርሎቭ ቬስተርቢና ኬኔት ኤስ. ክሩፓ፣ በዋነኛነት የመሬት ጥቅም በአሜሪካ 1997 ስታስቲካዊ ጋዜጣ ቁ. (SB973) መስከረም 2001, http://www.ers.usda.gov/publications/sb973/sb973.pdf.

        81.         በረሃማነትን ለመዋጋት የሚባለውን የተመድን የስምምነት ሰነድ (UNCCD), “በአስር አመታት: ተመድ በረሃማነትን ለመዋጋት የአለም ቀን አከበ፤ ሰኔ 17 2004፤ http://www.unccd.int/publicinfo/pressrel/showpressrel.php?pr=press01_06_04.

        82.       በያኮቭ ጹር፣ የመስኖ ውሃን ዋጋ ማውጣት፤ 220.  

        83.       በጁሊየት ጄላትሊና ቶኒ ሃርድል፣ የማይናገረው ሃውልት/ዝምተኛው የኖህ መርከብ ዘግናኝ የስጋ መጋለጥ/ቅሌት. የሃርፐር ኮሊንስ አሳታሚዎች ኃ/የተወሰነ፣ 1996.

        84.       ሀርቪ ብላት፣ የአሜሪካዊያን ምግብ፦ ስለምትበላው ምግብ የማታውቀው ነገር፣ ቦስተን፣ የኤም ኣይ ቲ ማተሚ ቤት 2008, 136. 

        85.       ከ“የአለማቀፍ የሙቀት መጨመር ሳይንስና መፍትሄው” ሱፕሪየም ማስተር ቴሌቪዥን፣ ነሃሴ 2008፤ SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/sos_video/16.

        86.       እንደ ኣይ ፒሲሲ ሳይንቲስቶች ከሆነ ደን ጭፍጨፋ ወይም ምንጠራ ከ17.4% እስከ አንድ ሶስተኛ ለአለም የከባቢ አየር ሙቀት-አማቂ ጋዞች ልቀት አስተዋጽኦ ያደርጋል፡፡ የኣይ ፒሲሲን፦ አራተኛ የአሰሳ ሪፖርት፣ ቅምር ሪፖርት፣ ክፍል 2፣ ገጽ 36ና የስራ ቡድን ሪፖርት፣ ክፍል 7 ገጽ. 527፤

        87.       ዮሐንስ ሮቢንስ፣ አዲስ አመጋገብ ለአሜሪካ ጥቅሶች ከhttp://whitt.ca/soapbox/vegetarian.html.

        88.       ጁሌ ደንስለውና ክሪስቲኒ ፓዶክ፣ የሀሩር የዝናብ ደን ህዝቦች፣ በርክሌይ፦ የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ማተሚያ ቤት፣ 1988, 169.

        89.       የግሪንፒስ፣ ዩከ፣ “የማዕከላዊ አፍሪካውን የኮንጎን የዝናብ ደን፤” ይመልከቱ፡፡

        90.       በአሜሪካ የሮዴል ተቋም ጥናት እነዲህ ይላል፣ "ምንም እንኳን የአየር ንብርትና የአፈር አይነት ተጽዕኖ ቢኖረውም [የካርቦን/CO2] የማሰወገድ አቅምን፣ እነዚህ በርካት የጥነት ትርቶች የሚያመለክቱት የኦርጋኒክ እርሻ ሥራዎች በፕላኔቷ  1.4-ቢሊዮን ሄክታር (3.5-ቢሊዮን ኤከር) ሊታረስ የሚትል መሬት ላይ ቢተገበሩ 40% የሚሆን የካርቦን (CO2) ልቀት ሊያስወግዱ ይችላሉ፡፡" በተጨማሪም የቲሞቲ ላሳልንና የጳውሎስ ሃፐርሊን፣ “ቀጣይ/ፈዋሽ ኦርጋኒክ እርሻ የአለም አቀፍ ሙቀት መጨመር መፍትሄ” (2008)፣ 2፣ ኦንላየን በhttp://www.rodaleinstitute.org/files/Rodale_Research_Paper-07_30_08.pdf ይገኛል፡፡

        91.         ከሱፕሪየም ማስተር ቴሌቪዥን ጋር በተደረገ ቃለ-ምልልስ በቺካጎ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚካል ሳይንሶች ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ዴቪድ አርከር እንዲህ ይላሉ፣ “እህል አምርተህ እንስሳትን መግበህ እንስሳውን ሰትበላ 90% የሆነውን እህሉ ሊሰጥ የሚቸለውን ጠቃሚውን ሃይል/ የምግብ ይዘቱን እንደምታጣ ግልጽ ሲሆን፤ በእርሻህም ላይ ልትመግብ የምትችለው የሰው ቁትር አነስተኛ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ያንኑ እውን ለማድረግ የበለጠ የነዳጅ ሃይልም እንደሚጠይቅህ ትረዳለህ፡፡” የሱፕሪየም ማስተር ቴሌቪዥንን “የአየር ንብረት ለውጥ ሳይንስና መፍትሄው፣”ን እንዲሁም የአለም አቀፍ ምድርን ታደግ ድርጂት የስጋ ማምረት ከፍተኛ ወጪን አስመልክቶ እንበሚከተለው ያጠቃልላል፦ “12 ፓውንድ እህል፣ ስምንት ቂጣ/ዳቦ ወይም ሁለት ሳህን ፓስታ ይወጠዋል፣ 55 ካሬ ጨማ () የዝናብ ደን፤ ለያንዳንዱ ፓውንድ የዝናብ ደን ስጋ በግምት 600 ፓውንድ ውድ፣ የሕይወት ምንጭ የሆነ ነገር 20 እስከ 30 የእጽዋትና ከ100 በላይ የነፍሳት ዝርያዎችና በደርዘኖች የሚቆጠሩ አጥቢዎችና ተጎታቾች ጭምርና 2,500 ጋለን (ሊትር) ውሃ ይጠፋል፡፡ ይህ ከ 50 ፓውንድ በላይ ፍራፍሬና አትክልት የሚያስችል ነው፡፡” የአለም አቀፍ ምድርን ታደግ ድርጂትን “የሃምበርገር ፖስተር” http://www.earthsave.org/support/hamburgerSMALL.pdf ይመልከቱ፡፡

        92.       ዮሐንስ ሮቢንስ፣ አዲስ አመጋገብ ለአሜሪካ፦ የምግብ ምርጫህ ጤንነትህን፣ ደስታህንና በምድር ላይ የሚኖረውን ሕይወትህን እንዴት እንደመነካው/እንደሚጫነው ቲበሮን፣ ሃ.ጀJ.ክራመር 1987, 367.

        93.       ጥቂት ቁትሮችና የስታስቲክ መረጃዎች እነሆ፦ እንደ የአለም ቀፉ የተፈጥሮ እንክብካቤ ሕብረት ጥናት 30% የሚሆኑ አጥቢዎች፣ ወፎችና በውሃ ውስጥ የሚኖሩ የእንስሳት ዝሪያዎች በአሁኑ ወቅት በሰው ድርጊት ከምድረ-ገጽ ሊጠፉተ መቃረባቸው ስጋት ፈጥሯል፡፡ የምዕተ-ዘመኑ ስነ-ምህዳር ዳሰሳ ሪፖርት፣ 2005:: ከአንድ ሚሊዮን ዝሪያዎች በላይ በሚቀጥሉት 50 አመታት ውስጥ ሊጠፉ ይችላሉ፡፡ ከዚህም በላይ የአለም ቀፉ የተፈጥሮ እንክብካቤ ሕብረት ከሚከታተላቸው 45,000 ዝሪያዎች ውስጥ 40%ዎቹ በ2008 ሊጠፉ እንደሚችሉ ያሰጋል፡፡ See “የአለም ቀፉ የተፈጥሮ እንክብካቤ ሕብረት (አተእሕ/IUCN) ቀይ መዘርዝር የአለምን ጡት አጥቢዎች ቀውስን ያመለክታል፤” የአተእሕ//IUCN ዜና መግለጫ፣ ጥቅምት 6 2008፡፡

        94.       የአሜሪከው የአጠቃላይ ቁጥጥር/ሂሳብ ጽ/ቤት ቀደም ሲል የተከለው እውነታ በአጠቃላይ የእንስሳት ርባታ ከሰው የበለጠ 130 እጥፍ የመበከል አቅም እንዳላቸው ነው፡፡ አሳማዎች የሰውን ሶስት እጥፍ፣ ላሞች ሃያ አንድ እጥፍ ቆሻሻ ያወጣሉ፡፡ የእንስሳት እርሻ ቆሻሻ አስተዳደር ተግባር/Animal Agriculture Waste Management Practice, 1999, http://www.gao.gov/archive/1999/rc99205.pdf ይመልከቱ፡፡

        95.       ፈ. አከርማንና ኢ. አ. ስታንቶን፣ የአየር ንብረት ለውጥ – የዝምታ ዋጋ፦ የምድር ደዋጆች ሪፖርት፣ እንግሊዝ፣ ዌልስና የሰሜን አየርላንድ 2006, http://www.foe.co.uk/resource/reports/econ_costs_cc.pdf. በተጨማሪም Also see ፈ. አከርማንን፣ የአየር ንብረት ለውጥ – የዝምታ ዋጋ፦ ለአሜሪካ ም/ቤት የአነርጂና ንግድ ጉዳዮች የቀረበ ምስክርነት 2009፣ http://www.e3network.org/opeds/Ackerman_testimony_April22.pdf.

        96.       ከበ. ባሬትና አ., ሊም፣ “ጃፓን ትልቅ የአየር ንብረት ወጪ ያሰጋታል፣” አለማችን 2.0 (የተመድ ኒቨርሲቲ)፣ ሰኔ 30 2009.  http://ourworld.unu.edu/en/japan-examines-costs-of-climate-change.

        97.       ኢልክ ስቴህፈስትና ባልደረቦቹ፣ “ለአየር ንብረት የአመጋገብ ለውጥ ፋይዳዎች፣” የኔዘርላንድ የአካባቢ አሳሽ ድርጂት፣ 2009፡፡ እንዲሁም ኦንላየን በhttp://www.pbl.nl/en/publications/2009/Climate-benefits-of-changing-diet.html ይገኛል፡፡

        98.       የአሜሪካ የልብ (ሕሙማን) ማህበር፦ የልብ በሽታና ስትሮክ ስታስቲካዊ መረጃዎች፣ 33. http://circ.ahajournals.org/cgi/content/abstract/CIRCULATIONAHA.109.192667v1.

        99.       የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከልና መከላከያ ጥናት፦ “ስኬትና እድሎች ሕዝብን-መሰረት-ያደረገ የስኳር በሽታ መከላከልና መቆጣጠር በጨፈርታ 2010” http://www.cdc.gov/chronicdisease/resources/publications/aag/ddt.htm. እንዲሁም  ፈ.ገ. ጃንስማንና ባልደረቦቹ፣ “የኮሎሬክታር ካንሰር ህክምና የህክምና በዋጋ እይታ፣” ፋርማኮኢኮኖሚክስ ቁ. 25 (2007), 537-562.

        100.     እነኢህ ጽሁፎች የተወሰዱት ጋዜጠኛ ቤን ሙርናኔ ከሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ጋር  ሃምሌ 7, 2009 የተደረገ ቃለ-ምልልስ ነው፡፡ ቃለ-ምልልሱ ጣትሞ የወጣው ሃምሌ 7, 2009 በአይሪሽ ሰንዴይ ኢንደፔንደንት፣ አየርላንድ በ“ፕላኔታችንን ለመታደግ አስቸኳይ ጥሪ” በሚል ርዐስ ነው፡፡

        101.       ፉድወች፣ ነሃሴ 2008፣ “ኦርጋኒክ፦ የአየር ንብረት መድህን፤” http://foodwatch.de/foodwatch/content/e6380/e24459/e24474/foodwatch_report_on_the_greenhouse_effect_of_farming_05_2009_ger.pdf.

        102.     የላይኛው

        103.     ጎውሪ ኮኔስዋራንና ዳኒኤሌ ኒረንበርግ፣ “የአለም አቀፍ እርሻ የእንስሳት እርባታና የአለም አቀፍ ሙቀት መጨመር፦ ተጽዕኖና የአየር ንብረት ለውጥ ስርየት” (የወይይት ክፍል)፣ ከአካባቢ ጤና አኳያ፣ 116(5) (ግንቦት 2008): 578–582, http://www.ncbi.nlm.nih.gov/pmc/articles/PMC2367646.

        104.     ዊሊያም ላምበርስ፣ “250,000 ሰዎች በየቀኑ በረሃብ ይሞታሉ፣”የታሪክ ዜና ኔትዎረክ (ጆርጅ ማሶን ዩኒቨርሲቲ)፣ ጥቅምት 7, 2007, http://hnn.us/articles/27396.html.

         

        ምዕራፍ 4

        105.     በሎሳንጅለስ ዩኤስ ኤ ጥር ወር 2008 በተካሄደ የቪዲዮ ኮንፍረንስ  ሱፕሪየም ማስተር ቺንግ ሃይ ለአለም መሪዎች ምን መልዕክት አለሽ  ተብላ ለተጠየቀችው ጥያቄ ምላሽ ይህ ፓራግራፍ የምላሹ አካል ነበር፡፡

        106.     በመስከረም ወር 2010,ሲጋራን ማጨስን ያገዱ አገሮች ቁጥር 94 ደርሷል፡፡

        107.     የወርልድ ወች ተቋም "ጉዳዩ ደረጃ -የስጋ ዋጋ፣" የወርልድ ወች ተቋም መጽሔት፣ ሃምሌ/ነሃሴ 1994፡ኦንላየን በhttp://www.worldwatch.org/node/791 ይገኛል፡፡

        108.     ከቅርብ አመታት ወዲህ፣ በዩኤስ የእርሻ ሥራ ድጎማዎች በከፍተኛ ትርፍ ወቅትም ጭምር ከፍ ብለው እነደቀጠሉ ናቸው፡፡ በዩኤስ መንግስት እስከ $20-25 ቢሊዮን በድጎማ መልክ በየአመቱ በቀጥታ ለገበሬዎች ይከፍላል፡፡ እንደ የዩኤሰ የእርሻ መምሪያ የ2006 በጀት አመት፣ለእንስሳት ምግብነት የተደጎመ እህል ከጠቅላላው 35% ይደርሳል:: በ2003 እና 2004 መካከል ዩኤስ $3.6 ቢሊዮን ለእንስሳት ምግብ ለበቆሎና አኩሪ አተር በየአመቱ አጥፍታለች፡፡ ይህ እህሉን ከዋጋው በታች በሆነ ሁኔታ እንድቀርብ አድረጓል፡፡ የግብርናና የንግድ ፖሊሲ ተቋም፣ የንግድና አለማቀፋዊ አስተዳደር መርሃ-ግብር “የመኖ እህል ከማምረቻ ወጪ በታች፦ በተዘዋዋሪ መንገድ የእንስሳትን ኢንዱስተሪዎችን መደጎም፣” ሰኔ 2006:: http://www.agobservatory.org/library.cfm?refid=88122.

        109.   የእርድ ቤት፦ የሚዘገንን የችጋራምነት ታሪክ፣ ችላ ባይነትና ኢሰብኣዊነት የተጠናወተው የእንስሳት አያየዝ በአሜሪካ  ውስጥ የስጋ እንዱስትሪ በጌል አ. ኤስኒትዝ (የሰብኣዊ ግብርና ማህበር 2006) አንድ ሀምበርገር እሰከ 100 የተለያዩ ለሞችን የያዘ ሊሆን ይችላል፣ እንዲሁም አንድት የተበከለች ላም እስከ 16ቶን ስጋ ልተበክል/ልትመርዝ ትችላለች፡፡

        110.       AlterNet.org ኢዲተሮች “ሰባቱ ገዳይ የእንዱስትሪ እርሻ ሀሳቦች ሀሳብ ሶስት፣” መስከረም 5 2002፡፡ http://www.alternet.org/story/13904.

        111.         2008 11 ኦርጋኒክ የጓሮ አትክልቶች በከተማዋ ተስፋፍተው ነበር፤ ለምሳሌ የሄለን ኪልቤንደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ኦርጋኒክ ሆነችAllAfrica.com፣ ጥር 14 2008፡፡ http://www.regoverningmarkets.org/en/news/southern_africa/south_africa_cape_town_goes_organic.html. በተጨማሪም፣ከታች/ከምድር ወደ ላይ፦ ኦርጋኒክ የጓሮ አትክልት የምግብ አብዮትን ያቀጣጥላል፣AllAfrica.com ጥር 9 2008, http://allafrica.com/specials/organic_food_sa.

        112.       ከታንዛኒያ የገባ አዲስ ማዳበሪያ የኬኒያን ገበሬዎች የአሩን አሲዳማነት እንቀንስ ከመርዳቱም በላይ እንደ በቆሎ ያሉተን የእህል ምርታቸውን በሄክታር 30% አሳድጎላቸዋል፡፡ ኮሪያ ቃል በገባችው መሰረት የኦርጋኒክ ፋብሪካ ከሰራችላት የኡጋንዳ እርሻ ምርት እንደሚጨምር ይጠበቃል፡፡የሪፐብሊክ ኬኒያ የእርሻ ሚኒስቴርን፣ ገበሬዎች ኦርጋኒክ ማዳበሪያን በመጠቀም ከፍተኛ ምርት ያገኛሉ፤  http://www.kilimo.go.ke/index.php?option=com_content&view=article&catid=149%3Anews&id=266%3Afarmers-to-reap-maximum-benefits-from-organic-fertilizer&Itemid=46.

        113.       ለረዢም ጊዜ የኦርጋኒክ ምግብ ለተለዩ ሰዎች/ለሃብታሞች የሚሸጥና እንደ ቅንጦት የሚታይ ነበር፡፡ ግን 50% የሚሆነው የአውሮፓና ሰሜን አሜሪካ ምግብ ላኪ አገሮች መሬት ወደ ኦርጋኒክ እርሻ ቢቀየር በ2020 ምንም አሉታዊ የምግብ ዋስትና ችግር ከሰሃራ-በታች በሚገኙ አገሮች ላይ ሊያስከትል እንደማይችል የዴንማርክ ተመራማሪዎች ደርሰውበታል፡፡” “ተመራማሪዎች፦  የኦርጋኒክ እንቅስቃሴ የአለምን የምግብ አቅርቦት አይጎዳም፡፡ዩኤስኤ ቱዴይ፣ ግንቦት 5 2007  http://www.usatoday.com/news/world/2007-05-05-un-organic_N.htm. ይመልከቱ፡፡

        114.       እንደ ኢፎም ከሆነ የወቅቱ አለም አቀፍ የኦርጋኒክ ምግብና መጠጥ ገበያ ወደ $50 ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ሲገመት ከ2000 እስከ 2007 ባለው ጊዜ ውስጥ በያመቱ ከ10-20% አድጓል፡፡ ይህ ንኡስ ሴክተር ለታዳጊ አገሮች የተለየ እድል ይሰጣል ምክኒያቱም  97% የሚሆነው ገቢ የሚመነጨው በOCED አገሮች ሲሆን 80%ው የሚመረተው በታዳጊ የአፍሪካ፣ እስያና የላቲን አሜሪካ አገሮች ነው፡፡ የተመድ የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራምን፣ “አረንጓዴ ኢኮኖሚ የስከት ተሞክሮዎች፤ http://www.unep.org/greeneconomy/SuccessStories/OrganicAgricultureinUganda/tabid/4655/language/en-US/Default.aspx. በተጨማሪም የተመድ የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራምን፣ “የአካባቢ ጥበቃ-መራሽ አረንጓዴ አብዮት፣ የወደፊቱ የአፍሪካ የምግብ ዋስትና ቁልፍ፣” ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ግንቦት 14፣ 2009 ይመልከቱ፡፡ http://www.grida.no/news/press/3680.aspx.

        115.       ኢቬቴ ፐርፌክቶና ባልደረቦቹ፣ኦርጋኒክ እርሻና አለም አቀፍ የምግብ አቅርቦት፣ታዳሽ እርሻና የምግብ ስርኣት፣ 22 (2007) 86–108፡፡

        116.       ኦርጋኒክ እርሻ ለዱር አራዊት እጅግ ተስማሚ፣” የቢቢሲ ዜና፣ ነሃሴ 13፣ 2005. http://news.bbc.co.uk/2/hi/uk_news/740609.stm.

        117.       የአል ሜየርሆፍንበቢሊየኖች የሚቆጠሩ ንቦች መጥፋት ስለጸረ-ተባይ መድሃኒት ቁጥጥራችን ጥያቄዎችን አስነስቷል፤ሎስ አንጂልስ ታይምስ፣ ሃምሌ 30፣ 2008, http://beediary.wordpress.com/tag/ccd.

        118.       የቲሞቲ ላሳል፣የኦርጋኒክ እርሻ የአለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን ሊገታ ቨላል፤ጋኒየትሪ ሁገር፣ ጥቅምት 10፣ 2010፣ http://www.treehugger.com/files/2009/10/organic-faming-could-stop-global-climate-change.php.

        119.       .ቤንብሩክ፣ “የጸረ-ተባይ መድሃኒትን የስጋት ቀመር አቅሎ ማቅረብ፦ የኦርጋኒክ አማረጭ፣” የኦርጋኒክ ማዕከል በሳይንስ እይታ ሲፈተሸ፣ መጋቢት8፣ 2008፣ State of Science Review of the Organic Center, http://www.organic-center.org/science.pest.php?action=view&report_id=125.

        120.     የተመድ የእረሻና ምግብ ድርጂት፣ የኦርጋኒክ እርሻና የምግብ ዋስትና (2007)፡፡

         

        121.       ማስታወሻ 14ን እይ፡፡ ይህ የኔዘርላንዱን የአካባቢ ዳሳሽ ድርጂት ለመንግስቱና ለአለም አቀፍ ፖሊሲ አውጪዎች የሰጠውን ሀሳብ ይመለከታል፡፡

        122.      የተመድ አለም አቀፍ የእርሻ ልማት ገንዘብ ድርጅትጥናትን (ኢፋድ/IFAD)ን፣ “የኦርጋኒክ እርሻን በላቲን አሜሪካና ካሪቢያን አነስተኛ ገበሬዎች መካከል መተግበር፣” ግምገማ፣ ሚያዚያ 2003፣ ሪፖርት ቁ. 1337. http://www.ifad.org/evaluation/public_html/eksyst/doc/thematic/pl/organic.htm. ይመልከቱ፡፡

        123.      ማስታወሻ 14ን፣ 119 ይመልቱ፡፡

        124.     ዮሃንሰ ሮቢንስ፣ “ትልቁ የአሳማ አርቢ/ገበሬ፣” ሚያዚያ 2010፣ ኦንላየን በhttp://www.johnrobbins.info/blog/the-pig-farmer. እንዲሁም ዮሃንሰ ሮቢንስ፣ የምግበ አብዮት ምግበ እንዴት ህይወትህንና አለማችንን ለመታደግ እንደሚረዳህ፣ ተመልከት፡፡

        125.      የአውሮፓ ፓርላማን ``2050፣ የወደፊቱን የሚጀምረው ዛሬ ነው –የወደፊቱን አየር ንብረት ለውትን በተመለከተ የተቀናጀ ፖሊሲ ላይ  ለአውሮፓ ህብረት የተሰጠ የጥቆማ ሀሳብ፣`` ሚያዚያ 2 2009 http://www.europarl.europa.eu/oeil/file.jsp?id=5626312 ይመልከቱ።

        126.     የጄንስ ሆለምስን “የአውሮፓ ፓርላማ ስጋን የአየር ንብረት ስጋት ብሎ ሰየመ፣” የካቲት 4 2009 http://jensholm.se/2009/02/04/the-eu-parliament-calls-meat-a-climate-threat ይመልከቱ።

        127.      የክሪስ ማሶን፣ የቤልጂገጓ ከተማ `የቬጂ` ቀኖች መሰየም፣` የቢቢሲ ዜና፣ ግንቦት 12 2009 http://news.bbc.co.uk/2/hi/europe/8046970.stm ይመልከቱ።

        128.     ካንዲራ ማሊክ፣ “የዝናን ደኖችን ለማትረፍ ልኡል ቻርለስ $2.8b ሰጠ፣” ሃምሌ 30 2009 http://thejakartaglobe.com/news/prince-charles-gives-28b-to-preserve-rain-forests/321249 ይመልከቱ።

        129.      “ማነው ለዝቅተኛ ካርብነ ዳይት የቆመ?” የዘላቂ ልማት ኮሚሽን ዜና/Sustainable Development Commission News (ሰሜን አየርላንድ)፣ ሰኔ 18 2009 http://www.sd-commission.org.uk/news.php/246/ireland/whos-up-for-a-low-carb-diet ይመልከቱ።

        130.     የላይኛው

        131.       ይህ በዳርድ የገጠር አመራር ቅርንጫፍ ነሃሴ 2008 የውሃ፣ አየርና አፈር ብከለላን ለመከላከል መልካም ተሞክሮን የሚሰጥ የመልካም እርሻ ተግባር መመሪያነ/Code of Good Agricultural Practice, ይመለከታል። whttp://www.dardni.gov.uk/code_of_good_agricultural_practice_cogap_august_2008.pdf ይመልከቱ።

        132.      የሃዋዩ ግዛትን ህግ “የትምህርት/ቤት አመጋገብ እቅድ: ቬጀታሪያን” ሪፖርት HCR59 HD1, offered on በህዳር 2 2009 የወጣ፣ http://www.capitol.hawaii.gov/session2009/lists/measure_indiv.aspx?billtype=HCR&billnumber=59 ይመልከቱ።

        133.      የሲንቺ ናት ከተማን የአየር ንብርት መከላከል የተግባር እቅድ-የአረንጒዴዋ ሲንቺናት እቅድ ሃምሌ 19 2008 35, 209-211. ኦንላየን በ http://www.cincinnati-oh.gov/cmgr/downloads/cmgr_pdf18280.pdf ይገኛል።

        134.     ጄኒፈር ደከፀ “------ ወደ ቤት ማምታት/Bacon፡ የቪጋን አካሄድ” የኤቢሲ ዜና/ABC News ግንቦት 4 2007 http://abcnews.go.com/Politics/story?id=3139687&page=1, በተጨማሪም ዴኒስከችኒቺ በልዩ የቬጅ መልዕክት የአለም ቪጋን ቀንን አከበሩ።” http://www.ecorazzi.com/2009/06/30/dennis-kucinich-celebrates-vegan-earth-day-with-a-special-veggie-message ይመልከቱ።

        135.      የጃክሰን ቶማሲኒን “ሴናተሩ ለአንድ ሳምንት ቬጀታራን ሆኑ፣” Gazette.Net ሚያዚያ 29 2009http://www.gazette.net/stories/04292009/takonew183650_32520.shtml . በተጨማሪም የካሌይ ሃርሌሲን “የራስኪ አብዮት/Raskin’s Revolution,” VegNews.com, ግንቦት 4, 2007 www.vegnews.com/web/articles/page.do?pageId=688&catId=1 ይመልከቱ።

        136.     ስጋ-አልባ ሰኞ “የባልቲሞር ት/ቤት ስጋን ተው” http://www.meatlessmonday.com/baltimore-schools.

        137.      የሳን ፍራንሲስኮ ቬጄታሪያ ማህበር “ሳን ፍራንሲስኮ የመጀመሪያዋ የአሜሪካ ከተማ በመሆን ሰኞን ‘የቬጅ ቀንበማለት አወጀች በማድረግ አወጀች” ሚያዚያ 7 2010  http://www.vegsource.com/news/2010/04/san-francisco-is-first-us-city-to-declare-mondays-as-veg-day.html ይመልከቱ።

        138.     የታይዋን የአካባቢ ጥበቃ መረጃ ማዕከልን “በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የአለም ሙቀት መጨመርን በመቃወም የቬጅታሪያን አመጋገብን ለመከተል ፈረሙ።” (በ ቻይንኛ) http://e-info.org.tw/node/33565 ይመልከቱ።

         

        ምዕራፍ 5

        139.     በሌግስና፣በበጎ-ፈቃደኝነትና ተሳፍፎ ላይ በተደረገ ብሄራዊ ጥናት፣ የካናዳ ስታስቲክስ መ/ቤት እድሜያቸው ከ15 እስከ 24 የሚደርሱ 2,389 ዜጎቹን ቃለ-መጠይቅ አድርጎ ነበር። የሱሳን ፔድዌልን.“እኔ ልዩነት አመጣለሁ፣/ I want to make a difference, Canadian Living, http://www.canadianliving.com/life/community/i_want_to_make_a_difference.php ይመልከቱ።

        140.     እንደ ወርልድወች ጥናት የእንስሳት እንዱስትሪ 51% ለሚሆን የሙቀት-አማቂ ጋዞችን ተጠያቂ ነው። ማስታወሻ 3ን ይመልከቱ።

        141.       ማስታወሻ 91 118ን ይመልከቱ።

        142.     የአይዋ አሳማ አርቢዎችን ማህበርንየአሜሪካ የእርሻ መምሪያ የበለጠ አሳማዎችን ሊገዛ ነው፤/ USDA to buy more pork” ህድር 11, 2009 ይመልከቲ።  http://www.iowapork.org/Newsroom/NewsForProducers/USDAporkbuy/tabid/1504/Default.aspx . በተጨማሪም የብሄራዊ አሳማ አርብዎች ም/ቤትን (NPPC)’s ከፒታል ፖርክ ሪፖርት (ህዳር 2009) http://nppc.org/uploadedfiles/cprNOV-6.pdf ይመልከቱ።

        143.     የላይኛው

        144.     ተጨማሪ የአረንጓዴ ተግባራትን ከሱፕሪየም ማስተር ቴሌቭዥን ዌብሳይት SupremeMasterTV.com. ያገኛሉ።

        145.     ለምሳሌ የሱፕሪየም ማስተር ቴሌቭዥን ዶኩመንተሪዎችንምንም ውሃ አያስፈልግም/No Water Required! Dry Farming! የደረቅ እርሻ ዓውላኽ (ሼጺኛም)በኘታ ዖኝላይኝ በ http://www.suprememastertv.com/bbs/tb.php/pe/79ፍርፍሬኛ ዐጽኽልጽ በዐሰዋ ውሽጽ ማብቐል - ዐኝዽ ጸሞኽሮ?ጻሪኽ ከ ኣውላክ (ቬይትናም)Growing Fruits and Vegetables in Sand - One Story From Âu Lac (Vietnam),” SupremeMasterTV.com/bbs/tb.php/pe/72

        146.     ቁርኝቱ SupremeMasterTV.com/sos-flyer ነው።

        147.     መጋቢት 7 2008 የተመሰረተ፣ የላቪንግ ሃት ቪጋን ምግብ ቤቶች ቁጥር 138 ፱ይህ መጽሃፍ በሚታተምበት ጊዜ)ደርሷል።

         

         Previous      Next   

    • Home  |   Author   |   News  |   Columns  |   Reviews  |   Quotes  |   Resources  |   Download  |   Feedback  |   Read in HTML for slow internet connection
    • For the latest urgent messages, please visit www.SupremeMasterTV.com For other publications and Artworks by Supreme Master Ching Hai, www.LoveOceanCreative.com
    • © 2011 The Supreme Master Ching Hai All rights reserved. *