ምእራፍ አራት
የቪጋን ፖሊሲና ህግ ማውጣት
እንስሳትን መግደልና ማርባት መከልከልን የህግ አካል እንዲያደርጉ መንግስታትን እማጸናለሁ፣ ተስፋም አደርጋሉ።
እውነተኛ መሪዎችና ህዝባቸውን የሚጠብቁ ከሆኑ፣ አገራቸውን በብዙ መንገድ ለማሻሻል የሚጥሩ ከሆነ የመጀመሪያው እርምጃ መሆን ያለበት ይህ ነው።
የስጋ እንዱስትሪን ማስወገድ፣የአሳን እንዱስትሪን ማስወገድ፣ የወተት እንዱስትሪን ማስቆም። ከዚያም ፕላኔታችን ወደ ነበረችበት እርሷነቱ ትመለሳለች፣ እንዲያውም የተሻለች ትሆናለች።