• ምዕራፍ አምስት. የአለም እጽዋትን-መሰረት ወደ አደረገ የአመጋገብ ስርኣት አስቸኳይ ሽግግር
      • ምዕራፍ አምስት


        የአለም እጽዋትን-መሰረት ወደ አደረገ የአመጋገብ ስርኣት አስቸኳይ ሽግግር



        አሁን በዚህ ጊዜ የሁሉም ጥረትና የሁሉም መያዶች፣ የመንግስታት፣ የብዙሃን መገናኛ፣ የህዝቡ፣ የእያንዳንዱ ግለሰብ ተሳትፎ  አስፈላጊ ነው። ፕላኔታችን በመቃጠል ላይ ያለች ቤት ናት። እሳቱን ለማጥፋት በተባበረ መንፈስ በአንድነት ካልሰራን መኖራችንን አጣን ማለት ነው። መቶ በመቶ (100%) የአለም ህዝብ በአስቸኳይ ቬጅ በመሆን ፕላኔቷን መታደግ አለበት።

         Previous      Next   

    • Home  |   Author   |   News  |   Columns  |   Reviews  |   Quotes  |   Resources  |   Download  |   Feedback  |   Read in HTML for slow internet connection
    • For the latest urgent messages, please visit www.SupremeMasterTV.com For other publications and Artworks by Supreme Master Ching Hai, www.LoveOceanCreative.com
    • © 2011 The Supreme Master Ching Hai All rights reserved. *